የሩሲያ እና የአሜሪካ የናፍጣ ስምምነት ለሁለቱም ሀገራት እንዲሁም ለዓለም ገበያ ጠቃሚ ነው - የፑቲን ልዩ መልዕክተኛ

ሰብስክራይብ

የሩሲያ እና የአሜሪካ የናፍጣ ስምምነት ለሁለቱም ሀገራት እንዲሁም ለዓለም ገበያ ጠቃሚ ነው - የፑቲን ልዩ መልዕክተኛ 

በውጭ ሀገራት የኢንቨስትመንት እና የኢኮኖሚ ትብብር የሩሲያ ፕሬዚዳንት ልዩ መልዕክተኛ ኪሪል ዲሚትሪየቭ፤ ከሩሲያ የኢነርጂ ሳምንት ዓለም አቀፍ መድረክ ጎን ለጎን ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ፤ "ሁለቱንም ማለትም ሩሲያ እና አሜሪካን ተጠቃሚ የሚያደርገውን የናፍጣ ስምምነት በእርግጥም ለመተቸት እየሞከሩ ነው። ከሁሉም በላይ ግን ይህ ስምምነት የዓለም ገበያን በጣም የሚረዳ ነው" ብለዋል። 

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0