የቺሊ ዋና ከተማ ከ130 ዓመታት በኋላ የመጀመሪያ ነው የተባለ አውሎ ነፋስ ደረሰባት

ሰብስክራይብ

#viral | የቺሊ ዋና ከተማ ከ130 ዓመታት በኋላ የመጀመሪያ ነው የተባለ አውሎ ነፋስ ደረሰባት

በቺሊ ዋና ከተማ ሳንቲያጎ ከባድ ዝናብና በረዶ ቀላቅሎ አልፎ አልፎ የሚከሰት አውሎ ነፋስ ማክሰኞ ተመዝግቧል። የነፋሱ ፍጥነት በሰዓት ከ105 እስከ 137 ኪሎ ሜትር ደርሷል።

የቺሊ የሚቲዎሮሎጂ አገልግሎት ክስተቱን በቅድመ ግምገማ በEF-0 ደረጃ መድቦታል።

አውሎ ነፋሱ በአጠቃላይ አነስተኛ ጉዳት ያደረሰ ሲሆን በዋነኝነት የቤቶችን ጣሪያዎችና ዛፎችን እንደጎዳ ተገልጿል። ክስተቱ ከ1893 ወዲህ በዋና ከተማዋ የተመዘገበ የመጀመሪያው አውሎ ነፋስ እንደሆነ ባለሥልጣናት ተናግረዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0