ሩሲያ በሪያዛንና ሳራቶቭ ክልሎች ከ90 በላይ የዩክሬን ድሮኖችን መትታ መጣሏን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ

© telegram sputnik_ethiopiaሩሲያ በሪያዛንና ሳራቶቭ ክልሎች ከ90 በላይ የዩክሬን ድሮኖችን መትታ መጣሏን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ
ሩሲያ በሪያዛንና ሳራቶቭ ክልሎች ከ90 በላይ የዩክሬን ድሮኖችን መትታ መጣሏን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 14.10.2026
ሰብስክራይብ

ሩሲያ በሪያዛንና ሳራቶቭ ክልሎች ከ90 በላይ የዩክሬን ድሮኖችን መትታ መጣሏን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ 

የሩሲያ የአየር መከላከያ ኃይሎች ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በሪያዛን ክልል 23 እና በሳራቶቭ ክልል 68 ድሮኖችን መትተው መጣላቸውን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ገልጿል። 

የሩሲያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አሌክሳንደር ኖቫክ፤ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በሩሲያና ዩክሬን መካከል የኃይል አቅርቦት የተኩስ አቁም ለማስፈን ጥረት ቢያደርጉም፤ የዩክሬን ድሮኖች በሩሲያ ክልሎች የሚገኙ ሁለት የነዳጅ ማጣሪያ ፋብሪካዎችን ዛሬ እንዳጠቁ ቀደም ሲል ገልጸዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0