አፍሪካ አዲስ የክፍያ ሥርዓት አማራጮችን መማተር አለባት - ኢትዮጵያዊ ባለሙያ

ሰብስክራይብ

አፍሪካ አዲስ የክፍያ ሥርዓት አማራጮችን መማተር አለባት - ኢትዮጵያዊ ባለሙያ

አፍሪካ ከዶላር ጥገኝነት ለመላቀቅ እንደ ሩሲያ፣ ቻይና፣ ኢራን የመሳስሉ ሀገራትን ተሞክሮ መከተል አለባት የሚሉት የዲላ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ ምሁር ዳዊት መዝገበ (ዶ/ር) ናቸው።

የአኅጉሩን የኢኮኖሚ ሉዓላዊነት ለማረጋገጥ ከዶላር ጥገኝነት መላቀቅ ወሳኝ በመሆኑ ትኩረታችንን በዚያ ላይ ማድረግ አለብን ሲሉ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0