የአፍሪካ ኀብረት በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት ማሻሻያ ዙሪያ ማመቻመቾችን ውድቅ አድርጓል - የሊቢያ ዲፕሎማት
18:20 14.10.2026 (የተሻሻለ: 18:24 14.10.2026)

© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
የአፍሪካ ኀብረት በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት ማሻሻያ ዙሪያ ማመቻመቾችን ውድቅ አድርጓል - የሊቢያ ዲፕሎማት
በትሪፖሊ የተሰበሰበው የአፍሪካ ኅብረት የአስር አባላት ኮሚቴ (ሲ-10)፤ የአፍሪካ ሀገራትን ምኞት የሚገታ ማንኛውንም ድርድር፤ በተለይም በክልላዊ ቋሚ ወንበሮች ላይ የሚቀርቡ ሀሳቦችን ውድቅ ማድረጉን በሊቢያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ዳይሬክተር አላእ አል-ዲን አል-ታጁሪ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።
አፍሪካ ቢያንስ ሁለት ቋሚ ድምፅን የመሻር ሥልጣን ያላቸው ወንበሮች እና አምስት ቋሚ ያልሆኑ ወንበሮችን እንደምትጠይቅ እና ሂደቱ መሻሻል ካላሳየ ጥረቷን የመቀጠል መብቷ የተጠበቀ መሆኑን ገልጸዋል።
ℹ የአፍሪካ ኀብረት የአስር አባላት ኮሚቴ (ሲ-10) አልጄሪያ፣ ኮንጎ፣ ኢኳቶሪያል ጊኒ፣ ኬንያ፣ ሊቢያ፣ ናሚቢያ፣ ኡጋንዳ፣ ሴኔጋል፣ ሴራሊዮን እና ዛምቢያን ያካትታል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X