ዩክሬን በሁለት የነዳጅ ማጣሪያዎች ላይ ጥቃት መሰንዘሯ በኢነርጂ መዋቅሮች ላይ የተኩስ አቁም ለማድረግ ፍላጎት እንደሌላት ያሳያል - የሩሲያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር

© telegram sputnik_ethiopiaዩክሬን በሁለት የነዳጅ ማጣሪያዎች ላይ ጥቃት መሰንዘሯ በኢነርጂ መዋቅሮች ላይ የተኩስ አቁም ለማድረግ ፍላጎት እንደሌላት ያሳያል - የሩሲያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር
ዩክሬን በሁለት የነዳጅ ማጣሪያዎች ላይ ጥቃት መሰንዘሯ በኢነርጂ መዋቅሮች ላይ የተኩስ አቁም ለማድረግ ፍላጎት እንደሌላት ያሳያል - የሩሲያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር - Sputnik አፍሪካ, 1920, 14.10.2026
ሰብስክራይብ

ዩክሬን በሁለት የነዳጅ ማጣሪያዎች ላይ ጥቃት መሰንዘሯ በኢነርጂ መዋቅሮች ላይ የተኩስ አቁም ለማድረግ ፍላጎት እንደሌላት ያሳያል - የሩሲያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር 

 

አሌክሳንደር ኖቫክ፤ “ከኢነርጂ ሚኒስቴር እና ከኩባንያዎች በተገኘው መረጃ መሠረት፤ ዩክሬን ዛሬ በሳራቶቭ እና ሪያዛን ክልሎች በሚገኙ ሁለት የነዳጅ ማጣሪያዎች ላይ  ጥቃት ሰንዝራለች” ብለዋል። 

በሜያሚ በተካሄደው ውይይት ዊትኮፍ እና ኩሽነር ለዩክሬን ልዑክ በሩሲያ የነዳጅ ማጣሪያዎች ላይ የሚደረገው ጥቃት እንዲቆም አሳስበዋል። ቭላድሚር ፑቲን እና ዶናልድ ትራምፕ በናፍጣ ነዳጅ አቅርቦት ላይ ባደረጉት ስምምነት ምክንያት ውይይቱ ሳይጠናቀቅ ተቋርጧል ሲሉ የአሜሪካ መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል። 

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0