ኢትዮጵያ በቀደመ ሥልጣኔዋ እውነተኛ የምድር ጌጥ መሆኗን ትውልዱ እንዲያውቅ እያደረግን ነው - ሐመረ ብርሃን የብርና መፃህፍት ድርጅት

ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ በቀደመ ሥልጣኔዋ እውነተኛ የምድር ጌጥ መሆኗን ትውልዱ እንዲያውቅ እያደረግን ነው - ሐመረ ብርሃን የብርና መፃህፍት ድርጅት 

 

ጥንታዊ ታሪኮችን ከመሰነድ ባላፈ ህፃናት ጥንታዊ ትውፊትና እውቀት እንዲማሩ እየተሠራ መሆኑን የድርጅቱ የሕዝብ ግንኙነት ምክትል ኃላፊ የሺመቤት ሲሳይ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። 

 

''...በተለይ በሥነ-ምግባር ደረጃ ብዙ ዓይነት ሥራዎችን እየሠራ ይገኛል። በክረምት መርኃ-ግብር ከዓለማዊ ትምህርታቸው እረፍት ሲያገኙ ጥንታዊ ሥራዎችን እንዲሠሩ እያደረገ ይገኛል፡፡''

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0