https://amh.sputniknews.africa/20261014/5555639.html
ሩሲያ በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ግጭት ውስጥ ድሮኖችና የውጭ ቅጥረኞች ጥቅም ላይ መዋላቸው እንዳሳሰባት ገለጸች
ሩሲያ በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ግጭት ውስጥ ድሮኖችና የውጭ ቅጥረኞች ጥቅም ላይ መዋላቸው እንዳሳሰባት ገለጸች
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ግጭት ውስጥ ድሮኖችና የውጭ ቅጥረኞች ጥቅም ላይ መዋላቸው እንዳሳሰባት ገለጸች በምሥራቅ ኮንጎ የቀጠለው ግጭት ተዋጊ ወገኖች ወታደራዊ መፍትሔን የመተው ፍላጎታቸው ላይ ጥያቄ እንደሚያስነሳ በተመድ የሩሲያ ምክትል ቋሚ... 14.10.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-10-14T09:57+0300
2026-10-14T09:57+0300
2026-10-14T10:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/0e/5555486_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_c57da067c7d04e1249d23904489c92b6.jpg
ሩሲያ በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ግጭት ውስጥ ድሮኖችና የውጭ ቅጥረኞች ጥቅም ላይ መዋላቸው እንዳሳሰባት ገለጸች በምሥራቅ ኮንጎ የቀጠለው ግጭት ተዋጊ ወገኖች ወታደራዊ መፍትሔን የመተው ፍላጎታቸው ላይ ጥያቄ እንደሚያስነሳ በተመድ የሩሲያ ምክትል ቋሚ ተወካይ አና ኢቭስቲግኔዬቫ ለጸጥታው ምክር ቤት ገልጸዋል። ዲፕሎማቷ በተለይም ሰው አልባ አውሮፕላኖች በከፍተኛ መጠን ጥቅም ላይ መዋላቸው አሳሳቢ መሆኑን ተናግረው፤ ይህም በግጭቱ ወታደራዊ ባህሪ ላይ ለውጥ መኖሩን እንደሚያመለክት ጠቁመዋል። በተጨማሪም በአብዛኛው በአሠልጣኝነትና በድሮን ኦፕሬተርነት የሚያገለግሉ የውጭ ቅጥረኞች በግጭቱ በቀጥታ እየተሳተፉ እንደሆነ መዘገቡን ኢቭስቲግኔዬቫ አስታውቀዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ሩሲያ በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ግጭት ውስጥ ድሮኖችና የውጭ ቅጥረኞች ጥቅም ላይ መዋላቸው እንዳሳሰባት ገለጸች
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ግጭት ውስጥ ድሮኖችና የውጭ ቅጥረኞች ጥቅም ላይ መዋላቸው እንዳሳሰባት ገለጸች
2026-10-14T09:57+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/0e/5555486_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_72bfc4d1551e0cf1dca1f85269b1c3c8.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሩሲያ በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ግጭት ውስጥ ድሮኖችና የውጭ ቅጥረኞች ጥቅም ላይ መዋላቸው እንዳሳሰባት ገለጸች
09:57 14.10.2026 (የተሻሻለ: 10:04 14.10.2026) ሩሲያ በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ግጭት ውስጥ ድሮኖችና የውጭ ቅጥረኞች ጥቅም ላይ መዋላቸው እንዳሳሰባት ገለጸች
በምሥራቅ ኮንጎ የቀጠለው ግጭት ተዋጊ ወገኖች ወታደራዊ መፍትሔን የመተው ፍላጎታቸው ላይ ጥያቄ እንደሚያስነሳ በተመድ የሩሲያ ምክትል ቋሚ ተወካይ አና ኢቭስቲግኔዬቫ ለጸጥታው ምክር ቤት ገልጸዋል።
ዲፕሎማቷ በተለይም ሰው አልባ አውሮፕላኖች በከፍተኛ መጠን ጥቅም ላይ መዋላቸው አሳሳቢ መሆኑን ተናግረው፤ ይህም በግጭቱ ወታደራዊ ባህሪ ላይ ለውጥ መኖሩን እንደሚያመለክት ጠቁመዋል።
በተጨማሪም በአብዛኛው በአሠልጣኝነትና በድሮን ኦፕሬተርነት የሚያገለግሉ የውጭ ቅጥረኞች በግጭቱ በቀጥታ እየተሳተፉ እንደሆነ መዘገቡን ኢቭስቲግኔዬቫ አስታውቀዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X