ሩሲያ እና አፍሪካ የኒዮኮሎኒያል ብዝበዛን ለማስቆም የአኅጉሪቱን የማዕድን መሪዎች ለማሠልጠን ትብብር ፈጠሩ - የሩሲያ የማዕድን ዩኒቨርሲቲ ኃላፊ

© telegram sputnik_ethiopiaሩሲያ እና አፍሪካ የኒዮኮሎኒያል ብዝበዛን ለማስቆም የአኅጉሪቱን የማዕድን መሪዎች ለማሠልጠን ትብብር ፈጠሩ - የሩሲያ የማዕድን ዩኒቨርሲቲ ኃላፊ
ሩሲያ እና አፍሪካ የኒዮኮሎኒያል ብዝበዛን ለማስቆም የአኅጉሪቱን የማዕድን መሪዎች ለማሠልጠን ትብብር ፈጠሩ - የሩሲያ የማዕድን ዩኒቨርሲቲ ኃላፊ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 14.10.2026
ሰብስክራይብ

ሩሲያ እና አፍሪካ የኒዮኮሎኒያል ብዝበዛን ለማስቆም የአኅጉሪቱን የማዕድን መሪዎች ለማሠልጠን ትብብር ፈጠሩ - የሩሲያ የማዕድን ዩኒቨርሲቲ ኃላፊ 

ሩሲያ እና አፍሪካ የሀገር ውስጥ ማቀነባበሪያዎችን እውን ለማድረግ ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የአፍሪካ ባለሙያዎች ለማሠልጠን የሚያስችል የጋራ ማዕከል ለመመስረት እቅድ አላቸው ሲሉ የሴንት ፒተርስበርግ ማዕድን ዩኒቨርሲቲ ኃላፊ ቭላድሚር ሊትቪኔንኮ ከሁለተኛው የሩሲያ-አፍሪካ የጥሬ ዕቃዎች ውይይት ጎንዮሽ ለጋዜጠኞች ተናግረዋል። 

የአፍሪካ ዩኒቨርሲቲዎች ማኅበር ዋና ጸሐፊ ኦዬዎሌ ኦሉሶላ ባንደሌ በበኩላቸው፤ መድረኩ የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚ እና የአካዳሚክ ኃይሎችን ለማቀናጀት ወሳኝ መሆኑን አንስተው፤ ከሩሲያ ጋር የሚደረግ ትብብር ለአፍሪካ የኢንዱስትሪ ሽግግር እና ዘላቂ ልማት ወሳኝ መሆኑን አፅንዖት ሰጥተዋል። 

ℹ የሩሲያ-አፍሪካ የጥሬ ዕቃዎች ውይይት "የልማት ጎዳና፡ ጥሬ ዕቃዎች እና የሰው ኃይል የኢኮኖሚ ሉዓላዊነት መሠረቶች" በሚል መሪ ቃል ከሰኞ እስከ ሐሙስ በሴንት ፒተርስበርግ እየተካሄደ ይገኛል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0