የጸጥታው ምክር ቤት የዓለምን ሰላም አረጋግጦ አያውቅም - ኢትዮጵያዊ ባለሙያ

ሰብስክራይብ

የጸጥታው ምክር ቤት የዓለምን ሰላም አረጋግጦ አያውቅም - ኢትዮጵያዊ ባለሙያ

በሀገራት መካከል እውነተኛ እኩልነት ላይ የተመሠረተ አዲስ ዓለም አቀፍ ድርጅት የማይኖር ከሆነ የአፍሪካ የፀጥታው ምክር ቤት አባልነት ምንም ዓይነት ጥቅም አይኖረውም ሲሉ የአዲግራት ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ተመራማሪና ፀሃፊው ዳዊት መዝገበ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

“የፀጥታው ምክር ቤት አሜሪካውያን ከፈረንሳይ እና ከብሪታንያ ጋር በመተባበር የቀድሞ የቅኝ ግዛት ሀገሮቻቸውን ለመቆጣጠር የፈጠሩት ስልት ነው።"

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0