የሩሲያ-አሜሪካ የነዳጅ ስምምነት የኢነርጂ አስመጪዎችን ሊጠቅም ይችላል - ግብፃዊ የምጣኔ ሀብት ባለሙያ
08:03 14.10.2026 (የተሻሻለ: 08:04 14.10.2026)

© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
የሩሲያ-አሜሪካ የነዳጅ ስምምነት የኢነርጂ አስመጪዎችን ሊጠቅም ይችላል - ግብፃዊ የምጣኔ ሀብት ባለሙያ
ስምምነቱ የነዳጅ አቅርቦትን በማስፋት የዋጋ መዋዠቅን ስለሚቀንስ ለኢነርጂ ገበያዎች ጠቃሚ ይሆናል ሲሉ ሃኒ አቡ አል-ፉቱህ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።
ለግብፅ ምን ማለት ነው፡-
ትክክለኛው ተጽዕኖ የሚወሰነው በሚገዛው የነዳጅ መጠን ላይ ቢሆንም፤ ስምምነቱ ግብፅን በሚከተሉት መልኩ ሊረዳ እንደሚችል ባለሙያው ገልጸዋል፦
🟠 የኢነርጂ ወጪ ንግድ ወጪዎችን በመቀነስ፣
🟠 በውጭ ምንዛሬ ክምችት ላይ ያለውን ጫና በማቃለል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X