https://amh.sputniknews.africa/20261013/5563410.html
የዓለም አቀፍ የባንኪንግ ልምዶች ከብሄራዊ የልማት ፖሊሲዎች አኳያ ሲቃኘኙ
የዓለም አቀፍ የባንኪንግ ልምዶች ከብሄራዊ የልማት ፖሊሲዎች አኳያ ሲቃኘኙ
Sputnik አፍሪካ
በዛሬው ፕሮግራማችን ክፍል አንድ ብሔራዊ ልማት ቅድሚያ የሚሰጣቸውን ጉዳዮች ከዓለም አቀፍ የባንኪንግ ልምዶች እንዴት ማዛመድ ይቻላል፣ ደግሞስ በዘርፉ ያሉ መልካም ዕድሎችንና ተግዳሮቾችን እንቃኛለን። አስቻለሁ ታምሩ፣ በባንኪንግ ዘርፍ በተለይም... 13.10.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-10-13T18:53+0300
2026-10-13T18:53+0300
2026-10-14T19:53+0300
the african heights show
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/0e/5563253_0:0:1673:941_1920x0_80_0_0_6659d74fd7828ee26872eed0218cf5c2.png
የዓለም አቀፍ የባንኪንግ ልምዶች ከብሄራዊ የልማት ፖሊሲዎች አኳያ ሲቃኘኙ
Sputnik አፍሪካ
የዓለም አቀፍ የባንኪንግ ልምዶች ከብሄራዊ የልማት ፖሊሲዎች አኳያ ሲቃኘኙ
በዛሬው ፕሮግራማችን ክፍል አንድ ብሔራዊ ልማት ቅድሚያ የሚሰጣቸውን ጉዳዮች ከዓለም አቀፍ የባንኪንግ ልምዶች እንዴት ማዛመድ ይቻላል፣ ደግሞስ በዘርፉ ያሉ መልካም ዕድሎችንና ተግዳሮቾችን እንቃኛለን። አስቻለሁ ታምሩ፣ በባንኪንግ ዘርፍ በተለይም በብራንዲንግ፣ ማርኬቲንግ የረጅም ዓመታት ልምድ ያላቸው ባለሙያ እንዲሁም ፍቃድ ያላቸው አማካሪ እና አሰልጣኝ ዕይታቸውን ያጋሩናል።በክፍል ሁለት ደግሞ የማዕድን ሀብት ለአፍሪካ የኢኮኖሚ ዕድገት ማበረታቻ ያለው ሚናን በሐዋሳ ዩኒቨርስቲ የጂኦሳይንስ ክፍል ረዳት ፕሮፌሰር በቀለ አየለ(ዶ/ር) ያስረዱናል።ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ: Apple Podcasts – Deezer – Spotify – Afripods – Pocket Casts – Podcast Addict – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/0e/5563253_208:0:1463:941_1920x0_80_0_0_30615fdc91049ceed1dc02a5114d40bd.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
аудио
የዓለም አቀፍ የባንኪንግ ልምዶች ከብሄራዊ የልማት ፖሊሲዎች አኳያ ሲቃኘኙ
18:53 13.10.2026 (የተሻሻለ: 19:53 14.10.2026) ወሰንሰገድ አሰፋ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
የፋይናንስ አካታችነት ሲኖር ቢዝነስን በደንብ እያሳለጥን እንሄዳለን። አንድ ቦታ ላይ አገልግሎቶችን ማግኘት፣ ለምሳሌ መሶብ፣ ይሄም የዲጂታላይዜሽን ውጤት ነው — አሜሪካ በራሷ በርከት ያሉ ውሳኔዎችን እንደ ልቧ የምትሰጥበት የውሳኔ አግባብ ነበር፤ አሁን ግን ለእያንዳንዱ የኢኮኖሚ እና የፖለቲካ ውሳኔ የብሪክስ ሀገራት ምን አይነት ምላሽ ሊሰጡ ይችላሉ የሚለውን ታሳቢ ባደረገ መልኩ ነው ምላሽ ልትሰጥ የምትችለው። ስለዚህ በአለም ላይ ያለውን የሃይል ሚዛን ከማስጠበቅ አንጻር እነዚህ የብሪክስ ሀገራት የሚጫወቱት ሚና ቀላል አይደለም።
አሜሪካንን በደንብ መገዳደር፣ የአለም የሃይል ሚዛንንም ማስጠበቅ ይቻላል- ሲሉ አስቻለሁ ታምሩ፣ በባንኪንግ ዘርፍ በተለይም በብራንዲንግ፣ ማርኬቲንግ የረጅም ዓመታት ልምድ ያላቸው ባለሙያ በተጨማሪም ፍቃድ ያላቸው አማካሪ እና አሰልጣኝ ለአፍሪካን ሃይትስ ፕሮግራም ተናግረዋል።
በዛሬው ፕሮግራማችን ክፍል አንድ ብሔራዊ ልማት ቅድሚያ የሚሰጣቸውን ጉዳዮች ከዓለም አቀፍ የባንኪንግ ልምዶች እንዴት ማዛመድ ይቻላል፣ ደግሞስ በዘርፉ ያሉ መልካም ዕድሎችንና ተግዳሮቾችን እንቃኛለን። አስቻለሁ ታምሩ፣ በባንኪንግ ዘርፍ በተለይም በብራንዲንግ፣ ማርኬቲንግ የረጅም ዓመታት ልምድ ያላቸው ባለሙያ እንዲሁም ፍቃድ ያላቸው አማካሪ እና አሰልጣኝ ዕይታቸውን ያጋሩናል።
በክፍል ሁለት ደግሞ የማዕድን ሀብት ለአፍሪካ የኢኮኖሚ ዕድገት ማበረታቻ ያለው ሚናን በሐዋሳ ዩኒቨርስቲ የጂኦሳይንስ ክፍል ረዳት ፕሮፌሰር በቀለ አየለ(ዶ/ር) ያስረዱናል።