https://amh.sputniknews.africa/20261013/5555364.html
አንድ ድምፅ፦ አፍሪካ፣ ካሪቢያን እና የዓለም አቀፍ ፍትህ ትግል
አንድ ድምፅ፦ አፍሪካ፣ ካሪቢያን እና የዓለም አቀፍ ፍትህ ትግል
Sputnik አፍሪካ
እ.ኤ.አ. በመስከረም 2025 በአዲስ አበባ በተካሄደው ሁለተኛው የአፍሪካ-ካሪኮም ጉባኤ ላይ፣ መሪዎች ከአፍሪካ እስከ ዳያስፖራው [የዓለም ጥቁሮች] ለካሳና ለፍትህ በጋራ ለመቆም የሚያስችለውን ታሪካዊውን የአዲስ አበባ ዲክላሬሽን አጽድቀዋል። 13.10.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-10-13T23:39+0300
2026-10-13T23:39+0300
2026-10-14T09:39+0300
drum of changes
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/0e/5555206_0:0:1024:576_1920x0_80_0_0_a6dee2c836b48da838e8db69800793c9.png
አንድ ድምፅ፦ አፍሪካ፣ ካሪቢያን እና የዓለም አቀፍ ፍትህ ትግል
Sputnik አፍሪካ
አንድ ድምፅ፦ አፍሪካ፣ ካሪቢያን እና የዓለም አቀፍ ፍትህ ትግል
እ.ኤ.አ. በመስከረም 2025 በአዲስ አበባ በተካሄደው ሁለተኛው የአፍሪካ-ካሪኮም ጉባኤ ላይ፣ መሪዎች ከአፍሪካ እስከ ዳያስፖራው [የዓለም ጥቁሮች] ለካሳና ለፍትህ በጋራ ለመቆም የሚያስችለውን ታሪካዊውን የአዲስ አበባ ዲክላሬሽን አጽድቀዋል።አፍሪካና ካሪቢያን የባርነትና ቅኝ ግዛት ታሪካቸውን ወደ የጋራ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ኃይል መለወጥ ይችላሉ? በዛሬው ድራም ኦቭ ቼንጅስ ዝግጅታችን፣ በኢትዮጵያ ለ15 ዓመታት ከኖሩትና በፓን-አፍሪካኒዝም እንቅስቃሴዎች ላይ ከሚተጉት ጸሐፊና ተሟጋች ጃኔል ሆይሌት ጋር በዚህ ጉዳይ ላይ እንወያያለን። ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በአማርኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ:ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts – Deezer – Afripods – Spotify – Pocket Casts – Podcast Addict – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ዘላለም ደመሴ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/0a/02/1773814_65:0:570:505_100x100_80_0_0_7574c267fa138fbedd2aaf2f5916f166.jpg
ዘላለም ደመሴ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/0a/02/1773814_65:0:570:505_100x100_80_0_0_7574c267fa138fbedd2aaf2f5916f166.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/0e/5555206_128:0:896:576_1920x0_80_0_0_83229d234664a17494442fe603dab10e.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዘላለም ደመሴ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/0a/02/1773814_65:0:570:505_100x100_80_0_0_7574c267fa138fbedd2aaf2f5916f166.jpg
аудио
አንድ ድምፅ፦ አፍሪካ፣ ካሪቢያን እና የዓለም አቀፍ ፍትህ ትግል
23:39 13.10.2026 (የተሻሻለ: 09:39 14.10.2026) ዘላለም ደመሴ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
እ.ኤ.አ. በመስከረም 2025 በአዲስ አበባ በተካሄደው ሁለተኛው የአፍሪካ-ካሪኮም ጉባኤ ላይ፣ መሪዎች ከአፍሪካ እስከ ዳያስፖራው [የዓለም ጥቁሮች] ለካሳና ለፍትህ በጋራ ለመቆም የሚያስችለውን ታሪካዊውን የአዲስ አበባ ዲክላሬሽን አጽድቀዋል።
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የትናንሽ ሀገራትን ጥቅም ለኃያላኑ አሳልፎ በመስጠት እንደ የቀድሞው ሊግ ኦፍ ኔሽንስ በዚያው ወጥመድ ውስጥ ወድቋል። ዛሬ ሕዝቦችን ከዘር ማጥፋት ታደጎ ማስቆም ያልቻለ ተቋም፣ ለካሳ ጥያቄያችን ፍትህ ይሰጠናል ብለን እንዴት ተስፋ እናደርጋለን?” ሲሉ
ጃኔል ሆይሌት ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናገሩ።
አፍሪካና ካሪቢያን የባርነትና ቅኝ ግዛት ታሪካቸውን ወደ የጋራ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ኃይል መለወጥ ይችላሉ? በዛሬው
ድራም ኦቭ ቼንጅስ ዝግጅታችን፣ በኢትዮጵያ ለ15 ዓመታት ከኖሩትና
በፓን-አፍሪካኒዝም እንቅስቃሴዎች ላይ ከሚተጉት ጸሐፊና ተሟጋች ጃኔል ሆይሌት ጋር በዚህ ጉዳይ ላይ እንወያያለን።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በአማርኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ:
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts – Deezer – Afripods – Spotify – Pocket Casts – Podcast Addict – CastBox