- Sputnik አፍሪካ, 1920
Continental Drift
በአፍሪካ ቅርፅ እየቀየሩ ያሉትን እንደዚሁም የደቡባዊውን ዓለም ክፍል ሚና በአዲስ መልክ እየገለጹ ያሉትን ስር ነቀል ለውጦች የሚቃኝ ፕሮግራም ነው። ትዕይንቱ ፖሊሲዎች፣ ገበያዎች እና ፈጠራዎች ከዕለት ተዕለት ሕይወት ጋር እንዴት እንደሚገናኙ በመመርመር በእውነታ ላይ የተመሰረቱ ግንዛቤዎችን እና ትክክለኛ የአፍሪካ አመለካከቶችን ያቀርባል።

ቆሻሻን ወደ ሀብት እና ሥራ መቀየር፡ የአፍሪካ የክብ ኢኮኖሚ ጉዞ

ቆሻሻን ወደ ሀብት እና ሥራ መቀየር፡ የአፍሪካ የክብ ኢኮኖሚ ጉዞ
ሰብስክራይብ
"ቆሻሻን ሁልጊዜ ሰብስበን የምንጥለው ነገር ብቻ አድርገን ማየት የለብንም... ቆሻሻን በአገር ውስጥ ሰብስበን የምናቀነባብርበት እና ዋጋ የምንሰጥበት ስርአት ከገነባን፣ የንጽህና አጠባበቅ ችግሮችን ከመቅረፍ ባለፈ ንግድን፣ የሥራ እድሎችን እና እውነተኛ የኢኮኖሚ እሴትን መፍጠር እንችላለን።" ሲሉ በርናርድ ሙሳባ፣ የጃርኮ ኢነርጂ ሶሉሽንስ መስራች እና የቴክኖሎጂ ፈጣሪ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡

በዛሬው የ ኮንቲኔንታል ድሪፍት ፕሮግራማችን ፣ የአካባቢ ፈጠራዎች፣ ዘመናዊ የኦርጋኒክ ማቀነባበሪያ መንገዶች እና የተዋሃዱ የዋጋ ሰንሰለቶች ቆሻሻን እንዴት ወደ ሥራ፣ ኃይል እና ኢንዱስትሪ እንደሚቀይሩ አእና ለአፍሪካ ኢኮኖሚ በምን መልኩ ተጨማሪ አቅም እንደሚሆኑ እንቃኛለን።

በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ሙሉውን ቆይታ በማዳመጥ አፍሪካ ለዘላቂ ልማት የራሷን መንገድ እንዴት እየገነባች እንደሆነ ይረዱ

ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts – Deezer – Afripods – Spotify – Pocket Casts – Podcast Addict – CastBox
አዳዲስ ዜናዎች
0