https://amh.sputniknews.africa/20261013/5552716.html
የተዳከመ ወታደራዊ ኃይል ያላቸው አውሮፓውያን፤ ዓለምን በአሜሪካ ጦር ያስፈራራሉ - የቀድሞ የብሪታንያ የፓርላማ አባል
የተዳከመ ወታደራዊ ኃይል ያላቸው አውሮፓውያን፤ ዓለምን በአሜሪካ ጦር ያስፈራራሉ - የቀድሞ የብሪታንያ የፓርላማ አባል
Sputnik አፍሪካ
የተዳከመ ወታደራዊ ኃይል ያላቸው አውሮፓውያን፤ ዓለምን በአሜሪካ ጦር ያስፈራራሉ - የቀድሞ የብሪታንያ የፓርላማ አባል የአውሮፓ የኔቶ አባል ሀገራት ሙሶሊኒ በወቅቱ በሂትለር ሠራዊት ይተማመን እንደነበረው ሁሉ፤ በአሜሪካ ጦር ተማምነው ዓለምን... 13.10.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-10-13T19:07+0300
2026-10-13T19:07+0300
2026-10-13T19:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/0d/5552563_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_8eb2e84a0629cd43da148083b3c965c9.jpg
የተዳከመ ወታደራዊ ኃይል ያላቸው አውሮፓውያን፤ ዓለምን በአሜሪካ ጦር ያስፈራራሉ - የቀድሞ የብሪታንያ የፓርላማ አባል የአውሮፓ የኔቶ አባል ሀገራት ሙሶሊኒ በወቅቱ በሂትለር ሠራዊት ይተማመን እንደነበረው ሁሉ፤ በአሜሪካ ጦር ተማምነው ዓለምን ለማስፈራራት ባዶ ዛቻ ይሠነዝራሉ ሲሉ ጆርጅ ጋሎዌይ ለስፑትኒክ ተናግረዋል። አውሮፓ ያለ አሜሪካ ድጋፍ ኃያል ወታደራዊ ኃይል አይደለችም፤ ነገር ግን አሜሪካ በእርግጥ ጦር ሜዳውን አትቀላቀልም ሲሉ የቀድሞው ፖለቲከኛ ገልጸዋል። ጋሎዌይ የአውሮፓ መሪዎች ቀጥታ ግጭት ለማስወገድ እውነታውን በመቀበል ከሞስኮ ጋር እውነተኛ እና በመከባበር ላይ የተመሠረተ ውይይት እንዲያደርጉ አሳስበዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የተዳከመ ወታደራዊ ኃይል ያላቸው አውሮፓውያን፤ ዓለምን በአሜሪካ ጦር ያስፈራራሉ - የቀድሞ የብሪታንያ የፓርላማ አባል
Sputnik አፍሪካ
የተዳከመ ወታደራዊ ኃይል ያላቸው አውሮፓውያን፤ ዓለምን በአሜሪካ ጦር ያስፈራራሉ - የቀድሞ የብሪታንያ የፓርላማ አባል
2026-10-13T19:07+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/0d/5552563_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_3697fa3ceb91e84038c4cb1ccf8a1757.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የተዳከመ ወታደራዊ ኃይል ያላቸው አውሮፓውያን፤ ዓለምን በአሜሪካ ጦር ያስፈራራሉ - የቀድሞ የብሪታንያ የፓርላማ አባል
19:07 13.10.2026 (የተሻሻለ: 19:14 13.10.2026) የተዳከመ ወታደራዊ ኃይል ያላቸው አውሮፓውያን፤ ዓለምን በአሜሪካ ጦር ያስፈራራሉ - የቀድሞ የብሪታንያ የፓርላማ አባል
የአውሮፓ የኔቶ አባል ሀገራት ሙሶሊኒ በወቅቱ በሂትለር ሠራዊት ይተማመን እንደነበረው ሁሉ፤ በአሜሪካ ጦር ተማምነው ዓለምን ለማስፈራራት ባዶ ዛቻ ይሠነዝራሉ ሲሉ ጆርጅ ጋሎዌይ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።
አውሮፓ ያለ አሜሪካ ድጋፍ ኃያል ወታደራዊ ኃይል አይደለችም፤ ነገር ግን አሜሪካ በእርግጥ ጦር ሜዳውን አትቀላቀልም ሲሉ የቀድሞው ፖለቲከኛ ገልጸዋል።
ጋሎዌይ የአውሮፓ መሪዎች ቀጥታ ግጭት ለማስወገድ እውነታውን በመቀበል ከሞስኮ ጋር እውነተኛ እና በመከባበር ላይ የተመሠረተ ውይይት እንዲያደርጉ አሳስበዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X