ኢትዮጵያ የአፋር ክልል መልክዓ ምድርን በዩኔስኮ ዓለም አቀፍ ጂኦፓርክ ዝርዝር ውስጥ ለማስመዝገብ እንቅስቃሴ ጀመረች

© telegram sputnik_ethiopiaኢትዮጵያ የአፋር ክልል መልክዓ ምድርን በዩኔስኮ ዓለም አቀፍ ጂኦፓርክ ዝርዝር ውስጥ ለማስመዝገብ እንቅስቃሴ ጀመረች
ኢትዮጵያ የአፋር ክልል መልክዓ ምድርን በዩኔስኮ ዓለም አቀፍ ጂኦፓርክ ዝርዝር ውስጥ ለማስመዝገብ እንቅስቃሴ ጀመረች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 13.10.2026
ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ የአፋር ክልል መልክዓ ምድርን በዩኔስኮ ዓለም አቀፍ ጂኦፓርክ ዝርዝር ውስጥ ለማስመዝገብ እንቅስቃሴ ጀመረች

 

እውቅናው በምድር በጣም ልዩ ከሆኑ የመሬት አቀማመጦች አንዱን ለመጠበቅ እንዲሁም ቱሪዝምና የአካባቢው ነዋሪዎችን ኑሮ ለመደገፍ የሚያስችል ነው።

ሂደቱን ለማስጀመር የሚያስችል የግንዛቤ ማስጨበጫና የማስጀመሪያ መርኃ-ግብር በሰመራ ከተማ ተካሂዷል።

 

ከክልሉ ተፈጥሯዊ ገጽታዎች በጥቂቱ፦

የደናክል አዘቅት፦ (ከባሕር ወለል በታች 125 ሜትር የተለካ)፣

ኤርታ አሌ፦ በዓለም ላይ ካሉ ጥቂት የማይነጥፍ እና ሁልግዜ የሚፈላ የላቫ ሐይቅ ያለው እሣተ ጎመራ፣

ሀደራ፦ 3.2 ሚሊዮን ዓመት ዕድሜ ያላት ቀደምት የሰው ልጅ ዘመድ ድንቅነሽ (ሉሲ) የተገኝችባት ሥፍራ።

 

ተሳታፊዎች የክልሉን ሥነ-ምድራዊ ገጽታዎች፣ የተፈጥሮ ሀብቶች፣ ታሪክ እና የባሕል እሴቶች በስርዓት መመዝገብ፣ መመርመርና መጠበቅ እንዳለባቸው ተስማምተዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia
ኢትዮጵያ የአፋር ክልል መልክዓ ምድርን በዩኔስኮ ዓለም አቀፍ ጂኦፓርክ ዝርዝር ውስጥ ለማስመዝገብ እንቅስቃሴ ጀመረች - Sputnik አፍሪካ
1/2
© telegram sputnik_ethiopia
ኢትዮጵያ የአፋር ክልል መልክዓ ምድርን በዩኔስኮ ዓለም አቀፍ ጂኦፓርክ ዝርዝር ውስጥ ለማስመዝገብ እንቅስቃሴ ጀመረች - Sputnik አፍሪካ
2/2
1/2
2/2
አዳዲስ ዜናዎች
0