በሞሪሸስ የተነሳው ከፍተኛ ተቃውሞ የሥራ መስተጓጎል እና የትምህርት ቤቶች መዘጋት አስከተለ

ሰብስክራይብ

በሞሪሸስ የተነሳው ከፍተኛ ተቃውሞ የሥራ መስተጓጎል እና የትምህርት ቤቶች መዘጋት አስከተለ

ባለሥልጣናት ሁሉም ትምህርት ቤቶች እና የቴክኒክ ሥልጠና ተቋማት ዛሬ ተዘግተው እንዲቆዩ ያዘዙ ሲሆን የሀገሪቱ ዋና የንግድ ማኅበር ደግሞ ኩባንያዎች አማራጭ የሥራ አሠራሮችን እንዲከተሉ አሳስቧል።

የሁከቱ መንስዔዎች፦

▪ የተቃውሞው ምክንያት መፍትሄ ያጣው የውሃ እጥረት፣ የአቅርቦት መቋረጥ እና የኑሮ ውድነት ነው።

▪ የፖሊስ አባላት አርብ አንዲት የ27 ዓመት ወጣት ሴትን ተኩሰው ካቆሰሉ በኋላ ውጥረቱ ተባብሷል።

▪ ሰኞ ማታ ሰልፈኞቹ በሮዝ ሂል በሚገኝ የፖሊስ ጣቢያ እሳት የለኮሱ ሲሆን የጎማ ማቃጠል እና መንገድ የመዝጋት ድርጊቶችንም ፈፅመዋል።

ሁኔታው በቁጥጥር ስር ውሏል። ሁሉም መንገዶች ክፍት ናቸው፣ ባንኮች እና የሞሪሸስ የሰነደ ሙዓለ ንዋይ ገበያ የወትሮ ሥራቸውን ቀጥለዋል ሲል የሀገሪቱ ፖሊስ ዛሬ ጠዋት አስታውቋል።

በማኅበራዊ የትስስር ገፆች የተሰራጨው ቪዲዮ በሞሪሸስ ያለውን የሁከት ሁኔታ ያሳያል

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0