የቻይና ሳውዘርን አየር መንገድ በደቡባዊ ቻይና በምትገኘው ጓንግዙ እና በኢትዮጵያ መዲና መካከል አዲስ በረራ ጀመረ

© telegram sputnik_ethiopiaየቻይና ሳውዘርን አየር መንገድ በደቡባዊ ቻይና በምትገኘው ጓንግዙ እና በኢትዮጵያ መዲና መካከል አዲስ በረራ ጀመረ
የቻይና ሳውዘርን አየር መንገድ በደቡባዊ ቻይና በምትገኘው ጓንግዙ እና በኢትዮጵያ መዲና መካከል አዲስ በረራ ጀመረ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 13.10.2026
ሰብስክራይብ
የቻይና ሳውዘርን አየር መንገድ በደቡባዊ ቻይና በምትገኘው ጓንግዙ እና በኢትዮጵያ መዲና መካከል አዲስ በረራ ጀመረ

አየር መንገዱ በመጀመሪያ በረራው ትናትና ምሽት አዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ የተለመደው ደማቅ የውሃ ቀለበት አቀባበል ተደርጎለታል። ይህም በቻይና እና በኢትዮጵያ መካከል በቻይና አየር መንገድ የተካሄደ የመጀመሪያ በረራ አድርጎታል። እስከዛሬ ሁለቱን ሀገራት በአየር ሲያገናኝ የቆየው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ነበር።

ከ200 በላይ ተሳፋሪዎችን በያዘው በረራ 20 አባላት ያሉት የቱሪስት ቡድን አዲስ አበባ ገብቷል።

አዲሱ የበረራ መስመር በሳምንት ሁለት ጊዜ ሰኞ እና አርብ የሚከናወን ሲሆን የሁለቱን ሀገራት የአየር ትስስር ይበልጥ ያጠናክራል ተብሎ እንደሚጠበቅ ተዘግቧል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0