https://amh.sputniknews.africa/20261012/5556477.html
የአፍሪካ ድምፅ በባለብዙ ዋልታ የዓለም አቀፍ ሥረዓት ውስጥ
የአፍሪካ ድምፅ በባለብዙ ዋልታ የዓለም አቀፍ ሥረዓት ውስጥ
Sputnik አፍሪካ
የዓለም አቀፍ ሁኔታዎች እየተቀየሩ ባሉበት በአሁኑ ወቅት፣ አፍሪካ እውነተኛ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ የስም ነፃነትን አልፋ የቅኝ ግዛት ቅሪቶችን ማፍረስና የራሷን ኢኮኖሚያዊ መስመር መከተል እንዳለባት ባለሙያዎች ያሳስባሉ። 12.10.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-10-12T21:34+0300
2026-10-12T21:34+0300
2026-10-14T10:34+0300
drum of changes
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/0e/5556107_0:0:1024:576_1920x0_80_0_0_de301d8c56629b6c5b4741661477290c.png
የአፍሪካ ድምፅ በባለብዙ ዋልታ የዓለም አቀፍ ሥረዓት ውስጥ
Sputnik አፍሪካ
የአፍሪካ ድምፅ በባለብዙ ዋልታ የዓለም አቀፍ ሥረዓት ውስጥ
የዓለም አቀፍ ሁኔታዎች እየተቀየሩ ባሉበት በአሁኑ ወቅት፣ አፍሪካ እውነተኛ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ የስም ነፃነትን አልፋ የቅኝ ግዛት ቅሪቶችን ማፍረስና የራሷን ኢኮኖሚያዊ መስመር መከተል እንዳለባት ባለሙያዎች ያሳስባሉ።አፍሪካ ሀገራት ጠለቅ ያለ ጥያቄ በማንሳት ላይ ይገኛሉ፤ ጥያቄውም በዓለም አቀፍ መድረኮች መቀመጫ የማግኘት ብቻ ሳይሆን ደንቦቹን አብሮ የመጻፍም ጭምር ነው። በእርግጥ አፍሪካ ስለ አፍሪካ ከሚያወራ ይልቅ የሚያደምጣትና አብሯት የሚሰራ አዲስ የዓለም አቀፍ አሰራር መገንባት ትችላለች? በዛሬው የ ድራም ኦቭ ቼንጅስ ዝግጅታችን በዲላ ዩኒቨርሲቲ የዓለም አቀፍ ግንኙነትና ፖለቲካ ሳይንስ መምህር እና ተመራማሪ ከሆኑት ዳዊት መዝገበ (ዶ/ር) ጋር የምንወያየው በዚህ ጉዳይ ላይ ይሆናል።ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በአማርኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ:ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts – Deezer – Afripods – Spotify – Pocket Casts – Podcast Addict – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ዘላለም ደመሴ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/0a/02/1773814_65:0:570:505_100x100_80_0_0_7574c267fa138fbedd2aaf2f5916f166.jpg
ዘላለም ደመሴ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/0a/02/1773814_65:0:570:505_100x100_80_0_0_7574c267fa138fbedd2aaf2f5916f166.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/0e/5556107_128:0:896:576_1920x0_80_0_0_38c806c67f871f92aa64fa05161788ff.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዘላለም ደመሴ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/0a/02/1773814_65:0:570:505_100x100_80_0_0_7574c267fa138fbedd2aaf2f5916f166.jpg
аудио
የአፍሪካ ድምፅ በባለብዙ ዋልታ የዓለም አቀፍ ሥረዓት ውስጥ
21:34 12.10.2026 (የተሻሻለ: 10:34 14.10.2026) ዘላለም ደመሴ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
የዓለም አቀፍ ሁኔታዎች እየተቀየሩ ባሉበት በአሁኑ ወቅት፣ አፍሪካ እውነተኛ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ የስም ነፃነትን አልፋ የቅኝ ግዛት ቅሪቶችን ማፍረስና የራሷን ኢኮኖሚያዊ መስመር መከተል እንዳለባት ባለሙያዎች ያሳስባሉ።
እነዚህ ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ተቋማት አፍሪካን በሰንሰለት አስረውታል[...] ከቅኝ ግዛት ስህተቶች ተማርን የምንለውም ሁሉንም ነገራችንን በራሳችን ነባር እሴቶች ላይ ተመስርተን ከስሩ ስንፈትሽና ስናስተካከል ብቻ ነው” ሲሉ
ዳዊት መዝገበ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
አፍሪካ ሀገራት ጠለቅ ያለ ጥያቄ በማንሳት ላይ ይገኛሉ፤ ጥያቄውም በዓለም አቀፍ መድረኮች መቀመጫ የማግኘት ብቻ ሳይሆን ደንቦቹን አብሮ የመጻፍም ጭምር ነው። በእርግጥ አፍሪካ ስለ አፍሪካ ከሚያወራ ይልቅ የሚያደምጣትና አብሯት የሚሰራ አዲስ የዓለም አቀፍ አሰራር መገንባት ትችላለች? በዛሬው የ
ድራም ኦቭ ቼንጅስ ዝግጅታችን
በዲላ ዩኒቨርሲቲ የዓለም አቀፍ ግንኙነትና ፖለቲካ ሳይንስ መምህር እና ተመራማሪ ከሆኑት ዳዊት መዝገበ (ዶ/ር) ጋር የምንወያየው በዚህ ጉዳይ ላይ ይሆናል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በአማርኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ:
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts – Deezer – Afripods – Spotify – Pocket Casts – Podcast Addict – CastBox