https://amh.sputniknews.africa/20261012/5550511.html
ከጥሬ ዕቃ ሽያጭ ወደ ወርቅ ክምችት፡ - የአፍሪካ የኢኮኖሚ ሉዓላዊነት አዲስ ምዕራፍ
ከጥሬ ዕቃ ሽያጭ ወደ ወርቅ ክምችት፡ - የአፍሪካ የኢኮኖሚ ሉዓላዊነት አዲስ ምዕራፍ
Sputnik አፍሪካ
የአፍሪካ ሀገራት የማዕድን ሃብታቸውን በጥሬው ከማስወጣት ባለፈ በአገር ውስጥ እሴት ጨምሮ ማቀነባበር እና የውጭ ምንዛሪ ጥገኝነትን መቀነስ ለኢኮኖሚ ሉዓላዊነታቸው ወሳኝ ነው። ኢትዮጵያ በአዲስ አበባ ቦሌ ለሚ ልዩ ኢኮኖሚ ክልል ያስመረቀችው ብሔራዊ... 12.10.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-10-12T16:34+0300
2026-10-12T16:34+0300
2026-10-13T16:34+0300
continental drift
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/0d/5550352_1:0:2257:1269_1920x0_80_0_0_8b5e9bf39b38c0b4519ecd9c2e443645.png
ከጥሬ ዕቃ ሽያጭ ወደ ወርቅ ክምችት፡ - የአፍሪካ የኢኮኖሚ ሉዓላዊነት አዲስ ምዕራፍ
Sputnik አፍሪካ
የአፍሪካ ሀገራት የማዕድን ሃብታቸውን በጥሬው ከማስወጣት ባለፈ በአገር ውስጥ እሴት ጨምሮ ማቀነባበር እና የውጭ ምንዛሪ ጥገኝነትን መቀነስ ለኢኮኖሚ ሉዓላዊነታቸው ወሳኝ ነው። ኢትዮጵያ በአዲስ አበባ ቦሌ ለሚ ልዩ ኢኮኖሚ ክልል ያስመረቀችው ብሔራዊ የከበሩ ብረቶች ማጣሪያ ፋብሪካ ተጨማሪ እሴት ለመፍጠር፣ የተሻለ የሥራ ዕድል ለመፍጠር እና ቀጣናዊ የንግድ ማዕከል ለመሆን ትልቅ ምዕራፍ ነው።
"የአፍሪካ ሀገራት ገንዘባቸውን ለመደገፍ ወርቃቸውን ሸጠው የአሜሪካ ዶላር ከሚገዙ—እንደ ጋና እና ናይጄሪያ ልምድ—የአፍሪካ ማዕከላዊ ባንኮች፣ ማለቴ የአፍሪካ ማዕከላዊ ባንኮች ሁሉ፣ ጋና እያደረገችው እንዳለው ሁሉ የሀገራቸውን ምንዛሪ ጠንካራ መሠረት ለማስያዝ የወርቅ ሀብታቸውን በቀጥታ በሪዘርቭነት መያዝ ይኖርባቸዋል።" ሲሉ አለም አቀፍ የንግድ እና ኢንቨስትመንት አማካሪ ዴኒስ ፐርሲቫል ኩአይኮኢ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡
በዛሬው የኮንቲነንታል ድሪፍት ዝግጅታችን፣ የኢትዮጵያን አዲስ የከበሩ ብረቶች ማጣሪያ ፋብሪካ፣ የወርቅ እሴት መጨመር እና የአፍሪካ ማዕከላዊ ባንኮች የወርቅ ሪዘርቭ ፖሊሲ ለአህጉሪቱ ኢኮኖሚያዊ ሉዓላዊነት ያላቸውን ፋይዳ እንቃኛለን። ለዚህም ዓለም አቀፍ የንግድ እና ኢንቨስትመንት አማካሪ ከሆኑት ከዴኒስ ፐርሲቫል ኩአይኮኢ ጋር ያደረግነውን ቆይታ እናቀርባለን።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራሙን ያዳምጡ።
የአፍሪካ ሀገራት የማዕድን ሃብታቸውን በጥሬው ከማስወጣት ባለፈ በአገር ውስጥ እሴት ጨምሮ ማቀነባበር እና የውጭ ምንዛሪ ጥገኝነትን መቀነስ ለኢኮኖሚ ሉዓላዊነታቸው ወሳኝ ነው። ኢትዮጵያ በአዲስ አበባ ቦሌ ለሚ ልዩ ኢኮኖሚ ክልል ያስመረቀችው ብሔራዊ የከበሩ ብረቶች ማጣሪያ ፋብሪካ ተጨማሪ እሴት ለመፍጠር፣ የተሻለ የሥራ ዕድል ለመፍጠር እና ቀጣናዊ የንግድ ማዕከል ለመሆን ትልቅ ምዕራፍ ነው።በዛሬው የኮንቲነንታል ድሪፍት ዝግጅታችን፣ የኢትዮጵያን አዲስ የከበሩ ብረቶች ማጣሪያ ፋብሪካ፣ የወርቅ እሴት መጨመር እና የአፍሪካ ማዕከላዊ ባንኮች የወርቅ ሪዘርቭ ፖሊሲ ለአህጉሪቱ ኢኮኖሚያዊ ሉዓላዊነት ያላቸውን ፋይዳ እንቃኛለን። ለዚህም ዓለም አቀፍ የንግድ እና ኢንቨስትመንት አማካሪ ከሆኑት ከዴኒስ ፐርሲቫል ኩአይኮኢ ጋር ያደረግነውን ቆይታ እናቀርባለን። ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራሙን ያዳምጡ።ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts – Deezer – Afripods – Spotify – Pocket Casts – Podcast Addict – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ኤደን ተሾመ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/09/12/1611093_33:0:2073:2040_100x100_80_0_0_4802790ba8d60a7954b1a1aa25ba396b.jpg
ኤደን ተሾመ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/09/12/1611093_33:0:2073:2040_100x100_80_0_0_4802790ba8d60a7954b1a1aa25ba396b.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/0d/5550352_283:0:1975:1269_1920x0_80_0_0_0444d585085c0c1048beb476490f2154.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ኤደን ተሾመ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/09/12/1611093_33:0:2073:2040_100x100_80_0_0_4802790ba8d60a7954b1a1aa25ba396b.jpg
аудио
ከጥሬ ዕቃ ሽያጭ ወደ ወርቅ ክምችት፡ - የአፍሪካ የኢኮኖሚ ሉዓላዊነት አዲስ ምዕራፍ
16:34 12.10.2026 (የተሻሻለ: 16:34 13.10.2026) የአፍሪካ ሀገራት የማዕድን ሃብታቸውን በጥሬው ከማስወጣት ባለፈ በአገር ውስጥ እሴት ጨምሮ ማቀነባበር እና የውጭ ምንዛሪ ጥገኝነትን መቀነስ ለኢኮኖሚ ሉዓላዊነታቸው ወሳኝ ነው። ኢትዮጵያ በአዲስ አበባ ቦሌ ለሚ ልዩ ኢኮኖሚ ክልል ያስመረቀችው ብሔራዊ የከበሩ ብረቶች ማጣሪያ ፋብሪካ ተጨማሪ እሴት ለመፍጠር፣ የተሻለ የሥራ ዕድል ለመፍጠር እና ቀጣናዊ የንግድ ማዕከል ለመሆን ትልቅ ምዕራፍ ነው።
"የአፍሪካ ሀገራት ገንዘባቸውን ለመደገፍ ወርቃቸውን ሸጠው የአሜሪካ ዶላር ከሚገዙ—እንደ ጋና እና ናይጄሪያ ልምድ—የአፍሪካ ማዕከላዊ ባንኮች፣ ማለቴ የአፍሪካ ማዕከላዊ ባንኮች ሁሉ፣ ጋና እያደረገችው እንዳለው ሁሉ የሀገራቸውን ምንዛሪ ጠንካራ መሠረት ለማስያዝ የወርቅ ሀብታቸውን በቀጥታ በሪዘርቭነት መያዝ ይኖርባቸዋል።" ሲሉ አለም አቀፍ የንግድ እና ኢንቨስትመንት አማካሪ ዴኒስ ፐርሲቫል ኩአይኮኢ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡
በዛሬው የ
ኮንቲነንታል ድሪፍት ዝግጅታችን፣ የኢትዮጵያን አዲስ የከበሩ ብረቶች ማጣሪያ ፋብሪካ፣ የወርቅ እሴት መጨመር እና የአፍሪካ ማዕከላዊ ባንኮች የወርቅ ሪዘርቭ ፖሊሲ ለአህጉሪቱ ኢኮኖሚያዊ ሉዓላዊነት ያላቸውን ፋይዳ እንቃኛለን። ለዚህም
ዓለም አቀፍ የንግድ እና ኢንቨስትመንት አማካሪ ከሆኑት ከዴኒስ ፐርሲቫል ኩአይኮኢ ጋር ያደረግነውን ቆይታ እናቀርባለን።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት
በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራሙን ያዳምጡ።
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ
Apple Podcasts –
Deezer –
Afripods –
Spotify –
Pocket Casts –
Podcast Addict –
CastBox