የአፍሪካ አዲሱ የአትሌቲክስ ኃያልነት፦ ከዓለም ክብረወሰኖች እስከ ዓለም አቀፍ ተጽዕኖ
22:22 12.10.2026 (የተሻሻለ: 14:22 13.10.2026)
የአፍሪካ አዲሱ የአትሌቲክስ ኃያልነት፦ ከዓለም ክብረወሰኖች እስከ ዓለም አቀፍ ተጽዕኖ
ሰብስክራይብ
የዓለም አትሌቲክስ ከብቃት በላይ ብቃት ያስፈልጋል ብሎ እውቅና ይሰጣል። ስለዚህ እጩ ሲያደርጋቸው ለልጆቹም ለሀገርም የሚፈጥረው ስሜት አለ። ለሀገራት የሚፈጥረው ስሜት ከኢኮኖሚው፣ ፖለቲካዊ፣ ማኅበራዊ ጉዳዮች አንፃር ሌሎች ጉዳዮች፤ ዲፕሎማሲውን የተሻለ ደረጃ ከማድረስ አንፃር የተሻለ ነገር ይፈጥራል — ስፖርተኛው ከመልፍታቸውና ከመስራታቸው በኃላ የሚያስጨንቃቸው ነገር ቪዛ አገኛለሁ ወይስ አላገኝም የሚለው ነው። በነገራችን ላይ ሳልጨምር ሳልቀንስ የምገግረችሁ፣ እንቅልፍ አጥተው የሚያድሩ ልጆች አሉ - ሲሉ
ታሪኩ ተመቸ፣ በኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ የአትሌቲክስ አሰልጣኝና ተባባሪ ተመራማሪ ለአፍሪካን ሃይትስ ፕሮግራም ተናግረዋል።'
በዛሬው የአፍሪካን ሃይትስ ፕሮግራም የአፍሪካ አትሌቲክስ ኃያልነት መሠረት በማድረግ ከዓለም ክብረወሰኖች እስከ ዓለም አቀፍ ተጽዕኖ ድረስ፣ ከስፖርተኞች የቪዛ እገዳ እስከ ድርብ መሥፈርት (Double standard) ያሉ ጉዳዮችን እንዳስሳለን።
ለዚህም እንግዳችን ታሪኩ ተመቸ፣ በኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ የአትሌቲክስ አሰልጣኝናተባባሪ ተመራማሪ ደግሞ ሙያዊ ዕይታቸውን ያጋሩናል።
ሙሉውን መረጃ ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ፡
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ: Apple Podcasts – Deezer – Spotify – Afripods – Pocket Casts – Podcast Addict – CastBox