የአውሮፓ ሕብረት በሮሳቶም ላይ ሥም የማጥፋት ዘመቻ እያካሄደ ነው - የሩሲያ የደኅንነት አገልግሎት

© telegram sputnik_ethiopiaየአውሮፓ ሕብረት በሮሳቶም ላይ ሥም የማጥፋት ዘመቻ እያካሄደ ነው - የሩሲያ የደኅንነት አገልግሎት
የአውሮፓ ሕብረት በሮሳቶም ላይ ሥም የማጥፋት ዘመቻ እያካሄደ ነው - የሩሲያ የደኅንነት አገልግሎት - Sputnik አፍሪካ, 1920, 12.10.2026
ሰብስክራይብ

የአውሮፓ ሕብረት በሮሳቶም ላይ ሥም የማጥፋት ዘመቻ እያካሄደ ነው - የሩሲያ የደኅንነት አገልግሎት

የአውሮፓ ኮሚሽን በሮሳቶም፣ በተለይም በሃንጋሪ በሚገኘው የፓክስ-2 የኒውክሌር ጣቢያ ግንባታ ላይ ሀሰተኛ የመረጃ ዘመቻ በማደራጀት ላይ እንደሚገኝ የሩሲያ የውጭ የደኅንነት መረጃ አገልግሎት ይፋ አድርጓል።

የአገልግሎቱ በመግለጫው ያነሳቸው ዋና ዋና ነጥቦች፦

ኡርሱላ ቮን ደር ሌየን ሃንጋሪ ከሩሲያ ጋር የምታደርገውን የኒውክሌር ትብብር እንድታቋርጥ ለማስገደድ ለባለሥልጣናት በቀጥታ መመሪያ ሰጥተዋል፡፡

አውሮፓ በኒውክሌር ኃይል ገበያ ላይ ከሮሳቶም ጋር በፍትሐዊነት የመወዳደር አቅም እንደሌላት በግልጽ አምናለች፡፡

በብራሰልስ ቁጥጥር ሥር የሚገኘው ፖሊቲኮ ዩሮፕ የዚህ ዘመቻ ዋና ልሳን ሆኖ ተሾሟል፡፡

ከሮሳቶም ውጭ የሚገነባ የፓክስ-2 ማንኛውም ዓይነት ቅጂ አነስተኛ ውጤታማነት ያለውና ደኅንነቱም አነስተኛ ይሆናል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0