https://amh.sputniknews.africa/20261012/5542947.html
በኢትዮጵያ ከ18 ዓመት በታች ሆነው የሚያገቡ ሴቶች ምጣኔ ወደ 32% ወረደ
በኢትዮጵያ ከ18 ዓመት በታች ሆነው የሚያገቡ ሴቶች ምጣኔ ወደ 32% ወረደ
Sputnik አፍሪካ
በኢትዮጵያ ከ18 ዓመት በታች ሆነው የሚያገቡ ሴቶች ምጣኔ ወደ 32% ወረደ በኢትዮጵያ ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች ሆነው የሚያገቡ የሴቶች ቁጥር እ.ኤ.አ በ2016 ከነበረበት 40%፣ በ2025 ወደ 32% ዝቅ ማለቱን ዩኒሴፍ አስታውቋል። የተገኘው... 12.10.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-10-12T19:35+0300
2026-10-12T19:35+0300
2026-10-12T19:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/0c/5542794_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_1107080f52e3ec27b8bdc975a2065ef5.jpg
በኢትዮጵያ ከ18 ዓመት በታች ሆነው የሚያገቡ ሴቶች ምጣኔ ወደ 32% ወረደ በኢትዮጵያ ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች ሆነው የሚያገቡ የሴቶች ቁጥር እ.ኤ.አ በ2016 ከነበረበት 40%፣ በ2025 ወደ 32% ዝቅ ማለቱን ዩኒሴፍ አስታውቋል። የተገኘው ውጤት፣ ሀገሪቱ የሕጻናት ጋብቻን ለማስቀረት የምታደርገውን ጥረት የሚያሳይ ትልቅ መሻሻል ተደርጎ ተወስዷል። ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት የስፑትኒክ አፍሪካን ቪዲዮ ይመልከቱ፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በኢትዮጵያ ከ18 ዓመት በታች ሆነው የሚያገቡ ሴቶች ምጣኔ ወደ 32% ወረደ
Sputnik አፍሪካ
በኢትዮጵያ ከ18 ዓመት በታች ሆነው የሚያገቡ ሴቶች ምጣኔ ወደ 32% ወረደ
2026-10-12T19:35+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/0c/5542794_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_e076f49c6e64b8dfb653c5503e2e4139.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በኢትዮጵያ ከ18 ዓመት በታች ሆነው የሚያገቡ ሴቶች ምጣኔ ወደ 32% ወረደ
19:35 12.10.2026 (የተሻሻለ: 19:44 12.10.2026) በኢትዮጵያ ከ18 ዓመት በታች ሆነው የሚያገቡ ሴቶች ምጣኔ ወደ 32% ወረደ
በኢትዮጵያ ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች ሆነው የሚያገቡ የሴቶች ቁጥር እ.ኤ.አ በ2016 ከነበረበት 40%፣ በ2025 ወደ 32% ዝቅ ማለቱን ዩኒሴፍ አስታውቋል።
የተገኘው ውጤት፣ ሀገሪቱ የሕጻናት ጋብቻን ለማስቀረት የምታደርገውን ጥረት የሚያሳይ ትልቅ መሻሻል ተደርጎ ተወስዷል።
ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት የስፑትኒክ አፍሪካን ቪዲዮ ይመልከቱ፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X