https://amh.sputniknews.africa/20261012/5542499.html
ሱዳን የፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች በኤል-ኦቤድ ላይ የድሮን ጥቃት ፈፅመዋል ስትል ከሰሰች
ሱዳን የፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች በኤል-ኦቤድ ላይ የድሮን ጥቃት ፈፅመዋል ስትል ከሰሰች
Sputnik አፍሪካ
ሱዳን የፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች በኤል-ኦቤድ ላይ የድሮን ጥቃት ፈፅመዋል ስትል ከሰሰችዓርብ ጠዋት በስሜን ኮርዶፋን ግዛት ዋና ከተማ ላይ ባነጣጠረው የአሥር ድሮኖች ጥቃት ቢያንስ ስድስት ሲቪሎች የቆሰሉ ሲሆን፣ በርካታ ድሮኖች በመኖሪያ አካባቢዎች ላይ... 12.10.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-10-12T19:05+0300
2026-10-12T19:05+0300
2026-10-12T19:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/0c/5542346_0:0:864:486_1920x0_80_0_0_7b5c1dd007d173dd9a0713a000b45d95.jpg
ሱዳን የፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች በኤል-ኦቤድ ላይ የድሮን ጥቃት ፈፅመዋል ስትል ከሰሰችዓርብ ጠዋት በስሜን ኮርዶፋን ግዛት ዋና ከተማ ላይ ባነጣጠረው የአሥር ድሮኖች ጥቃት ቢያንስ ስድስት ሲቪሎች የቆሰሉ ሲሆን፣ በርካታ ድሮኖች በመኖሪያ አካባቢዎች ላይ ማረፋቸውን ወታደራዊ ምንጮችን ጠቅሰው የሱዳን መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል። መንግሥት ጥቃቱን ዓለም አቀፍ የሰብአዊ ሕግን የጣሰ ነው ሲል በማውገዝ፣ የተመድ የፀጥታው ምክር ቤት እና የአፍሪካ ኅብረት ሲቪሎችን ለመጠበቅ እንዲሁም በእንዲህ ባሉ የመብት ጥሰቶች ውስጥ ለተሳተፉ የታጠቁ ቡድኖች የሚደረገውን የጦር መሣሪያ አቅርቦት ለማቆም እርምጃ እንዲወስዱ አሳስቧል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/0c/5542346_108:0:756:486_1920x0_80_0_0_4570f66ee6370db4dea661988f848953.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሱዳን የፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች በኤል-ኦቤድ ላይ የድሮን ጥቃት ፈፅመዋል ስትል ከሰሰች
19:05 12.10.2026 (የተሻሻለ: 19:14 12.10.2026) ሱዳን የፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች በኤል-ኦቤድ ላይ የድሮን ጥቃት ፈፅመዋል ስትል ከሰሰች
ዓርብ ጠዋት በስሜን ኮርዶፋን ግዛት ዋና ከተማ ላይ ባነጣጠረው የአሥር ድሮኖች ጥቃት ቢያንስ ስድስት ሲቪሎች የቆሰሉ ሲሆን፣ በርካታ ድሮኖች በመኖሪያ አካባቢዎች ላይ ማረፋቸውን ወታደራዊ ምንጮችን ጠቅሰው የሱዳን መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።
መንግሥት ጥቃቱን ዓለም አቀፍ የሰብአዊ ሕግን የጣሰ ነው ሲል በማውገዝ፣ የተመድ የፀጥታው ምክር ቤት እና የአፍሪካ ኅብረት ሲቪሎችን ለመጠበቅ እንዲሁም በእንዲህ ባሉ የመብት ጥሰቶች ውስጥ ለተሳተፉ የታጠቁ ቡድኖች የሚደረገውን የጦር መሣሪያ አቅርቦት ለማቆም እርምጃ እንዲወስዱ አሳስቧል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X