የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ለወታደራዊ ድሮኖች የሰው ሠራሽ አስተውሎት ማሠልጠኛ መድረክ ማልማቱን አስታወቀ

© telegram sputnik_ethiopiaየሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ለወታደራዊ ድሮኖች የሰው ሠራሽ አስተውሎት ማሠልጠኛ መድረክ ማልማቱን አስታወቀ
የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ለወታደራዊ ድሮኖች የሰው ሠራሽ አስተውሎት ማሠልጠኛ መድረክ ማልማቱን አስታወቀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 12.10.2026
ሰብስክራይብ

የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ለወታደራዊ ድሮኖች የሰው ሠራሽ አስተውሎት ማሠልጠኛ መድረክ ማልማቱን አስታወቀ

መድረኩ ለድሮን አልሚዎች የሰው አልባ ስርዓቶችን የ"ኒውራል ኔትወርክ" (የነርቭ መረብ) ለማሠልጠን የሚያገለግል፣ የድሮን ውጊያ ክንውኖችን የያዘ ልዩ የተደራጀ የቪዲዮ ማከማቻ የመጠቀም እድል ይሰጣል።

ቁልፍ መረጃዎች፦

40 ድርጅቶች ቀደም ብለው ከመድረኩ ጋር የተገናኙ ሲሆን፣ የቪዲዮ ማከማቻዎቹን የኒውራል ኔትወርክ ለማሠልጠን እንዲሁም ወደራሳቸው ሰው አልባ ስርዓቶች ለማቀናጀት እየተጠቀሙበት ይገኛሉ።

መድረኩ ለአልሚዎች የሰው ሠራሽ አስተውሎት ሥልጠናን ለማገዝ የተዘጋጀ የቪዲዮ ማከማቻ የመጠቀም እድል ይሰጣል።

እንደ ሚኒስቴሩ ገለጻ፣ ይህ ጥረት የሩሲያ ኃይሎች የሰው ሠራሽ አስተውሎት ተግዳሮቶች በተመለከተ የመላመድ አቅም ለማሻሻል ያለመ ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0