ዓለም አቀፉ የበይነ–መንግሥታት የአየር ንብረት ለውጥ የውይይት መድረክ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ

ሰብስክራይብ

ዓለም አቀፉ የበይነ–መንግሥታት የአየር ንብረት ለውጥ የውይይት መድረክ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ

 

የ65ኛው የበይነ–መንግሥታት የአየር ንብረት ለውጥ የውይይት መድረክ (አይፒሲሲ) በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ በሚገኘው የኢትዮጵያ ሚቲዮሮሎጂ ኢንስቲትዩት ውስጥ በይፋ መካሄድ መጀመሩን የስፑትኒክ አፍሪካ ባልደረባ ዘግቧል።

 

ስለመድረኩ ዋና ዋና መረጃዎች፦

 

🟠 ከ192 አባል ሀገራት የተወጣጡ ተሳታፊዎች ታድመውበታል፡፡

🟠 የሚቲዎሮሎጂ ባለሙያዎች፣ የሳይንስ ተመራማሪዎች እና የዘርፉ ከፍተኛ ሊቃውንት ያሳትፋል፡፡

🟠 በአይፒሲሲ እና በኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት በትብብር ተዘጋጅቷል፡፡

 

በስፑትኒክ አፍሪካ ባልደረባ የተቀረጸ ቪዲዮ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0