የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር በጂቡቲ የባህር ዳርቻ ሕይወታቸውን ላጡ ከ100 በላይ ስደተኞች የተሰማቸውን ጥልቅ ሀዘን ገለጹ

ሰብስክራይብ

የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር በጂቡቲ የባህር ዳርቻ ሕይወታቸውን ላጡ ከ100 በላይ ስደተኞች የተሰማቸውን ጥልቅ ሀዘን ገለጹ

ማህሙድ አሊ ዩሱፍ፣ በተመድ መረጃ ከጂቡቲ የባህር ዳርቻ ስደተኞችን የጫነች ጀልባ በመስጠሟ ምክንያት ሕጻናትን ጨምሮ በደረሰው አሳዛኝ የሰው ሕይወት ህልፈት የተሰማቸውን ጥልቅ ሀዘን ገልጸዋል።

ዩሱፍ የሚከተሉትን ተግባራት ለማከናወን ጠንካራ ቀጣናዊ እና ዓለም አቀፋዊ ቅንጅት እንዲኖር አሳስበዋል፦

▪ ሕገ-ወጥ ስደትን መንስኤዎች መፍትሄ መስጠት፤

▪ የስደተኞች ሕገ-ወጥ ዝውውር እና ሰዎች  ማስተላለፍን መታገል፤

▪ በአፍሪካ ሕብረት ማዕቀፎች እና በዓለም አቀፍ ቃል ኪዳኖች መሠረት ደህንነቱ የተጠበቀ እና ስርዓት ያለው ስደትን ማሳለጥ።

የተመድ በቅርቡ እንዳስታወቀው በዚሁ አደጋ የሞቱት ሰዎች ቁጥር ወደ 139 አሻቅቧል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0