በዲጂታል ዘመን የሕዝብ መገናኛ ብዙኃን ብሔራዊ ቋንቋን ማሳደግ እንዳለባቸው የማዳጋስካር የመገናኛ ብዙኃን ኃላፊ ተናገሩ

ሰብስክራይብ

በዲጂታል ዘመን የሕዝብ መገናኛ ብዙኃን ብሔራዊ ቋንቋን ማሳደግ እንዳለባቸው የማዳጋስካር የመገናኛ ብዙኃን ኃላፊ ተናገሩ

 

የቋንቋዎች ወጥነት የየአካባቢውን ዘዬ እንዳያጠፋቸው ሀገራዊ ቋንቋ በሕዝብ መገናኛ ብዙኃን ውስጥ ማቆየት እና መጠበቅ እንደሚገባ የማዳጋስካር ራዲዮና ቴሌቪዥን ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ኤሊሴ ሌማና በሞስኮ ከተካሄደው 2ኛው ዓለም አቀፍ የዲጂታል ፎረም ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል፡፡

 

አክለውም ዲጂታል አሠራር ባሕል እና ማንነትን ማጥፋት እንደሌለበት ገልጸው፣ የመረጃ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ የመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎችን ማሠልጠን ወሳኝ መሆኑንም ጠቁመዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0