https://amh.sputniknews.africa/20261011/5532905.html
ትራምፕ በአሜሪካ የዩክሬን ፖሊሲ ላይ ለውጥ ሊያደርጉ ይችላሉ - ባለሙያ
ትራምፕ በአሜሪካ የዩክሬን ፖሊሲ ላይ ለውጥ ሊያደርጉ ይችላሉ - ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
ትራምፕ በአሜሪካ የዩክሬን ፖሊሲ ላይ ለውጥ ሊያደርጉ ይችላሉ - ባለሙያየአሜሪካው ፕሬዝዳንት ከዚህ ቀደም ዘለንስኪን ቢተቹም፣ የእሳቸው የቅርብ ጊዜ መግለጫዎች የመጡት በአሜሪካ እና በሩሲያ መካከል የሩሲያ የናፍጣ አቅርቦትን አስመልክቶ ከተደረገ... 11.10.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-10-11T17:15+0300
2026-10-11T17:15+0300
2026-10-11T17:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/0b/5532752_0:280:1280:1000_1920x0_80_0_0_db854fb440d44724309b2ca0b8244e79.jpg
ትራምፕ በአሜሪካ የዩክሬን ፖሊሲ ላይ ለውጥ ሊያደርጉ ይችላሉ - ባለሙያየአሜሪካው ፕሬዝዳንት ከዚህ ቀደም ዘለንስኪን ቢተቹም፣ የእሳቸው የቅርብ ጊዜ መግለጫዎች የመጡት በአሜሪካ እና በሩሲያ መካከል የሩሲያ የናፍጣ አቅርቦትን አስመልክቶ ከተደረገ ስምምነት ዳራ አንጻር መሆኑን ሜክሲኮአዊው ባለሙያ ሩበን ራሞስ ሙኖዝለስፑትኒክ ተናግረዋል። ሙኖዝ አፅንዖት ሰጥተው እንደገለጹት፣ "ትራምፕ በዘለስኪ ላይ ያላቸውን ተስፋ መቁረጥ በግልጽ አሳይተዋል፤ እንዲሁም ዘለንስኪ ግጭቱን ለመፍታት የታለሙ ድርድሮችን እያደናቀፈ መሆኑን ግምት ውስጥ በማስገባት የአሜሪካን የዩክሬን አቀራረብ ለመለወጥ በግልጽ ይጥራሉ።የትራምፕ እርምጃ "ተጨባጭ" እና ለዘለንስኪ የሰላም ጥረቶችን ማደናቀፍ "የማንቂያ ደውል" ሆኖ የሚያገለግል መሆኑን ገልጸዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/0b/5532752_0:160:1280:1120_1920x0_80_0_0_12d80b21c38cae8fb2dbf521df2abf5e.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ትራምፕ በአሜሪካ የዩክሬን ፖሊሲ ላይ ለውጥ ሊያደርጉ ይችላሉ - ባለሙያ
17:15 11.10.2026 (የተሻሻለ: 17:24 11.10.2026) ትራምፕ በአሜሪካ የዩክሬን ፖሊሲ ላይ ለውጥ ሊያደርጉ ይችላሉ - ባለሙያ
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ከዚህ ቀደም ዘለንስኪን ቢተቹም፣ የእሳቸው የቅርብ ጊዜ መግለጫዎች የመጡት በአሜሪካ እና በሩሲያ መካከል የሩሲያ የናፍጣ አቅርቦትን አስመልክቶ ከተደረገ ስምምነት ዳራ አንጻር መሆኑን ሜክሲኮአዊው ባለሙያ ሩበን ራሞስ ሙኖዝለስፑትኒክ ተናግረዋል።
ሙኖዝ አፅንዖት ሰጥተው እንደገለጹት፣ "ትራምፕ በዘለስኪ ላይ ያላቸውን ተስፋ መቁረጥ በግልጽ አሳይተዋል፤ እንዲሁም ዘለንስኪ ግጭቱን ለመፍታት የታለሙ ድርድሮችን እያደናቀፈ መሆኑን ግምት ውስጥ በማስገባት የአሜሪካን የዩክሬን አቀራረብ ለመለወጥ በግልጽ ይጥራሉ።
የትራምፕ እርምጃ "ተጨባጭ" እና ለዘለንስኪ የሰላም ጥረቶችን ማደናቀፍ "የማንቂያ ደውል" ሆኖ የሚያገለግል መሆኑን ገልጸዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X