https://amh.sputniknews.africa/20261011/5531791.html
ሳዑዲ አረቢያ በሪያድ አውሮፕላን ማረፊያ ላይ ከተፈጸመ ጥቃት በኋላ በሁቲ ይዞታዎች ላይ የአየር ጥቃት ፈጸመች
ሳዑዲ አረቢያ በሪያድ አውሮፕላን ማረፊያ ላይ ከተፈጸመ ጥቃት በኋላ በሁቲ ይዞታዎች ላይ የአየር ጥቃት ፈጸመች
Sputnik አፍሪካ
ሳዑዲ አረቢያ በሪያድ አውሮፕላን ማረፊያ ላይ ከተፈጸመ ጥቃት በኋላ በሁቲ ይዞታዎች ላይ የአየር ጥቃት ፈጸመች የሳዑዲ ጦር አውሮፕላኖች ኪንግ ካሊድ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ላይ ከተፈጸመው ጥቃት ማግሥት በታኢዝ ምስራቃዊ ክፍል በሚገኙት የቱባት... 11.10.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-10-11T14:55+0300
2026-10-11T14:55+0300
2026-10-11T15:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/0b/5531638_0:200:320:380_1920x0_80_0_0_68ff721d4c2684d32ab99ca243086671.jpg
ሳዑዲ አረቢያ በሪያድ አውሮፕላን ማረፊያ ላይ ከተፈጸመ ጥቃት በኋላ በሁቲ ይዞታዎች ላይ የአየር ጥቃት ፈጸመች የሳዑዲ ጦር አውሮፕላኖች ኪንግ ካሊድ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ላይ ከተፈጸመው ጥቃት ማግሥት በታኢዝ ምስራቃዊ ክፍል በሚገኙት የቱባት አል-ሳላል ተራሮች በሁቲዎች ይዞታ ላይ ተከታታይ የአየር ጥቃቶችን ፈጸሙ። በሳዑዲ መገናኛ ብዙኃን ዘገባ መሠረት ሌሎች የአየር ጥቃቶች የክልሉን ሰሜናዊ አካባቢዎች ዒላማ አድርገዋል።ቀደም ሲል የሳዑዲ የሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን በሪያድ ጥቃት 12 ሰዎች መሞታቸውን እና 309 ሰዎች መቁሰላቸውን ገልጿል።ከማኅበራዊ የትስስር ገፅ የተገኘ ቪዲዮበእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ሳዑዲ አረቢያ በሪያድ አውሮፕላን ማረፊያ ላይ ከተፈጸመ ጥቃት በኋላ በሁቲ ይዞታዎች ላይ የአየር ጥቃት ፈጸመች
Sputnik አፍሪካ
ሳዑዲ አረቢያ በሪያድ አውሮፕላን ማረፊያ ላይ ከተፈጸመ ጥቃት በኋላ በሁቲ ይዞታዎች ላይ የአየር ጥቃት ፈጸመች
2026-10-11T14:55+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/0b/5531638_0:170:320:410_1920x0_80_0_0_b052a03193c54c3361619f026b442cde.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሳዑዲ አረቢያ በሪያድ አውሮፕላን ማረፊያ ላይ ከተፈጸመ ጥቃት በኋላ በሁቲ ይዞታዎች ላይ የአየር ጥቃት ፈጸመች
14:55 11.10.2026 (የተሻሻለ: 15:04 11.10.2026) ሳዑዲ አረቢያ በሪያድ አውሮፕላን ማረፊያ ላይ ከተፈጸመ ጥቃት በኋላ በሁቲ ይዞታዎች ላይ የአየር ጥቃት ፈጸመች
የሳዑዲ ጦር አውሮፕላኖች ኪንግ ካሊድ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ላይ ከተፈጸመው ጥቃት ማግሥት በታኢዝ ምስራቃዊ ክፍል በሚገኙት የቱባት አል-ሳላል ተራሮች በሁቲዎች ይዞታ ላይ ተከታታይ የአየር ጥቃቶችን ፈጸሙ።
በሳዑዲ መገናኛ ብዙኃን ዘገባ መሠረት ሌሎች የአየር ጥቃቶች የክልሉን ሰሜናዊ አካባቢዎች ዒላማ አድርገዋል።
ቀደም ሲል የሳዑዲ የሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን በሪያድ ጥቃት 12 ሰዎች መሞታቸውን እና 309 ሰዎች መቁሰላቸውን ገልጿል።
ከማኅበራዊ የትስስር ገፅ የተገኘ ቪዲዮ
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X