https://amh.sputniknews.africa/20261011/5531101.html
በሊዝበን ማራቶን ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ከአንድ እስከ አምስት ተከታትለው በመግባት ድል ተቀዳጁ
በሊዝበን ማራቶን ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ከአንድ እስከ አምስት ተከታትለው በመግባት ድል ተቀዳጁ
Sputnik አፍሪካ
በሊዝበን ማራቶን ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ከአንድ እስከ አምስት ተከታትለው በመግባት ድል ተቀዳጁ በፖርቹጋል በተካሄደው የሊዝበን ማራቶን የሴቶች ውድድር ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች አስደናቂ ብቃት በማሳየት ከአንደኛ እስከ አምስተኛ ያሉትን ደረጃዎች ሙሉ... 11.10.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-10-11T13:00+0300
2026-10-11T13:00+0300
2026-10-11T13:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/0b/5530948_0:45:1280:765_1920x0_80_0_0_828539c8681967f7ec56b9c484bac617.jpg
በሊዝበን ማራቶን ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ከአንድ እስከ አምስት ተከታትለው በመግባት ድል ተቀዳጁ በፖርቹጋል በተካሄደው የሊዝበን ማራቶን የሴቶች ውድድር ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች አስደናቂ ብቃት በማሳየት ከአንደኛ እስከ አምስተኛ ያሉትን ደረጃዎች ሙሉ በሙሉ በመቆጣጠር ውድድሩን በድምቀት አሸንፈዋል:: ከአንድ እስከ አምስት የወጡ አትሌቶች በቅደም ተከተል፦ መስከረም ማሞ (2፡28፡04 ሠዓት) ጠጅቱ ስዩም ሻንኬ ኢሙሼ፣ 4⃣ ስንታየሁ ጥላሁን እና 5⃣ አበበች አፈወርቅ በወንዶች ውድድር አትሌት ዳሳለኝ ይሌ አራተኛ፣ አብዲ አሊ ሰባተኛ እንዲሁም ደምሱ ገመዳ ስምንተኛ ደረጃን ይዘው አጠናቀዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/0b/5530948_100:0:1180:810_1920x0_80_0_0_3f33a8f628fb58a7447ecf0e3232ff26.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በሊዝበን ማራቶን ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ከአንድ እስከ አምስት ተከታትለው በመግባት ድል ተቀዳጁ
13:00 11.10.2026 (የተሻሻለ: 13:04 11.10.2026) በሊዝበን ማራቶን ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ከአንድ እስከ አምስት ተከታትለው በመግባት ድል ተቀዳጁ
በፖርቹጋል በተካሄደው የሊዝበን ማራቶን የሴቶች ውድድር ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች አስደናቂ ብቃት በማሳየት ከአንደኛ እስከ አምስተኛ ያሉትን ደረጃዎች ሙሉ በሙሉ በመቆጣጠር ውድድሩን በድምቀት አሸንፈዋል::
ከአንድ እስከ አምስት የወጡ አትሌቶች በቅደም ተከተል፦
መስከረም ማሞ (2፡28፡04 ሠዓት)
ጠጅቱ ስዩም
ሻንኬ ኢሙሼ፣
4⃣ ስንታየሁ ጥላሁን እና
5⃣ አበበች አፈወርቅ
በወንዶች ውድድር አትሌት ዳሳለኝ ይሌ አራተኛ፣ አብዲ አሊ ሰባተኛ እንዲሁም ደምሱ ገመዳ ስምንተኛ ደረጃን ይዘው አጠናቀዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X