https://amh.sputniknews.africa/20261011/5529556.html
በዓለም አቀፉ የቴክኖሎጂ ውድድር የሩሲያ ምሥጢራዊ መሣሪያ በሀገር ውስጥ ተሰጥኦ የለማ ነው
በዓለም አቀፉ የቴክኖሎጂ ውድድር የሩሲያ ምሥጢራዊ መሣሪያ በሀገር ውስጥ ተሰጥኦ የለማ ነው
Sputnik አፍሪካ
በዓለም አቀፉ የቴክኖሎጂ ውድድር የሩሲያ ምሥጢራዊ መሣሪያ በሀገር ውስጥ ተሰጥኦ የለማ ነውበተለይም በሒሳብ፣ በፊዚክስ እና በስልተ-ቀመር ንድፍ (አልጎሪዝም) ላይ ያለው ጠንካራ የምህንድስና ትምህርት ሩሲያ የላቁ ቴክኖሎጂዎችን ለማበልጸግ ከፍተኛ ብልጫ... 11.10.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-10-11T09:28+0300
2026-10-11T09:28+0300
2026-10-11T09:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/0b/5529403_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_3b6bbfc97b1736a1845b20558773c010.jpg
በዓለም አቀፉ የቴክኖሎጂ ውድድር የሩሲያ ምሥጢራዊ መሣሪያ በሀገር ውስጥ ተሰጥኦ የለማ ነውበተለይም በሒሳብ፣ በፊዚክስ እና በስልተ-ቀመር ንድፍ (አልጎሪዝም) ላይ ያለው ጠንካራ የምህንድስና ትምህርት ሩሲያ የላቁ ቴክኖሎጂዎችን ለማበልጸግ ከፍተኛ ብልጫ እንድታገኝ አስችሏታል ሲሉ የሮስቴሌኮም ባለሙያ ቭላድሚር ታታሪንትሴቭ 2ኛው ዓለም አቀፍ የዲጂታል ፎረም ጎን ለጎን ለስፑትኒክ ተናግረዋል።በተጨማሪም ብቁ የሆኑ የሩሲያ መሃንዲሶች ሀገር ውስጥ ለማስቀረት እና በውጭ ሀገራት የሚገኙ ባለሙያዎችን ወደ ሀገር ለመመለስ የሚደረጉ ጥረቶችን አጉልተው አንስተዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በዓለም አቀፉ የቴክኖሎጂ ውድድር የሩሲያ ምሥጢራዊ መሣሪያ በሀገር ውስጥ ተሰጥኦ የለማ ነው
Sputnik አፍሪካ
በዓለም አቀፉ የቴክኖሎጂ ውድድር የሩሲያ ምሥጢራዊ መሣሪያ በሀገር ውስጥ ተሰጥኦ የለማ ነው
2026-10-11T09:28+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/0b/5529403_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_2739cb31966cf8d725efa7a226d88a86.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በዓለም አቀፉ የቴክኖሎጂ ውድድር የሩሲያ ምሥጢራዊ መሣሪያ በሀገር ውስጥ ተሰጥኦ የለማ ነው
09:28 11.10.2026 (የተሻሻለ: 09:34 11.10.2026) በዓለም አቀፉ የቴክኖሎጂ ውድድር የሩሲያ ምሥጢራዊ መሣሪያ በሀገር ውስጥ ተሰጥኦ የለማ ነው
በተለይም በሒሳብ፣ በፊዚክስ እና በስልተ-ቀመር ንድፍ (አልጎሪዝም) ላይ ያለው ጠንካራ የምህንድስና ትምህርት ሩሲያ የላቁ ቴክኖሎጂዎችን ለማበልጸግ ከፍተኛ ብልጫ እንድታገኝ አስችሏታል ሲሉ የሮስቴሌኮም ባለሙያ ቭላድሚር ታታሪንትሴቭ 2ኛው ዓለም አቀፍ የዲጂታል ፎረም ጎን ለጎን ለስፑትኒክ ተናግረዋል።
በተጨማሪም ብቁ የሆኑ የሩሲያ መሃንዲሶች ሀገር ውስጥ ለማስቀረት እና በውጭ ሀገራት የሚገኙ ባለሙያዎችን ወደ ሀገር ለመመለስ የሚደረጉ ጥረቶችን አጉልተው አንስተዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X