https://amh.sputniknews.africa/20261010/5541574.html
የፓን-አፍሪካ የክፍያ ሥርዓት አህጉራዊ ፋይዳ እና የአፍሪካ የሰው ኃይል ልማት ለዘላቂ ኢኮኖሚ
የፓን-አፍሪካ የክፍያ ሥርዓት አህጉራዊ ፋይዳ እና የአፍሪካ የሰው ኃይል ልማት ለዘላቂ ኢኮኖሚ
Sputnik አፍሪካ
በዚህ የአፍሪካን ሃይትስ ዝግጅታችን፡ በክፍል አንድ፡ የፓን-አፍሪካን የክፍያና ሴትልመንት ሥርዓት አህጉራዊ የንግድ እና የፋይናንስ ትስስርን ለማፋጠን ያለውን ሚና፣ ባንኮች በቅጽበታዊ ክፍያዎች ዘመን ሊኖራቸው የሚገባውን የሳይበር ደህንነት፣ የመረጃ... 10.10.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-10-10T18:19+0300
2026-10-10T18:19+0300
2026-10-12T18:20+0300
the african heights show
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/0c/5541415_0:0:1673:941_1920x0_80_0_0_9ce004ad7a42d6b9380834b5a15c07eb.png
የፓን-አፍሪካ የክፍያ ሥርዓት አህጉራዊ ፋይዳ እና የአፍሪካ የሰው ኃይል ልማት ለዘላቂ ኢኮኖሚ
Sputnik አፍሪካ
“የፓን-አፍሪካን የክፍያና ሴትልመንት ሥርዓት አህጉራዊ የንግድ ትስስርን ለማፋጠን የተዘረጋ ግዙፍ የፋይናንስ መሠረተ-ልማት ነው። ነገር ግን ባንኮች ጉዳዩን የቴክኖሎጂ ማገናኘት ፕሮጀክት አድርገው ብቻ የመመልከት ስህተት ይፈጽማሉ። […]ባንኮች ቀጣይነት ካለው የሳይበር ደህንነት እና የጽናት ዝግጁነት ባሻገር የታመነ የዲጂታል ባንክ ሥርዓት መገንባት አለባቸው።” ሲሉ የአይቲ ኦዲትና ዲጂታል ጎቨርናንስ ባለሙያ እንዲሁም የኢትዮጵያ ኢንፎርሜሽን ሲስተም ኦዲት ማህበር (EISAA) ቦርድ ሰብሳቢ አቶ እስክንድር መስፍን ቸርነት ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በዚህኛው የአፍሪካን ሃይትስ ዝግጅታችን፡ በክፍል አንድ፡ የፓን-አፍሪካን የክፍያና ሴትልመንት ሥርዓት አህጉራዊ የንግድ እና የፋይናንስ ትስስርን ለማፋጠን ያለውን ሚና፣ ባንኮች በቅጽበታዊ ክፍያዎች ዘመን ሊኖራቸው የሚገባውን የሳይበር ደህንነት፣ የመረጃ ጥበቃ እና የጽናት ዝግጁነት ከባለሙያው ከእስክንድር መስፍን ጋር በጥልቀት እንዳስሰዋለን፤ በክፍል ሁለት፡ አፍሪካ አህጉር የተፈጥሮ ሀብት ጥገኝነትን በመቀነስ፣ ወጣቱን የሕዝብ ቁጥር ፣ ትምህርትን፣ ቴክኖሎጂንና የሰው ኃይል ልማትን እንደ መሠረት በመጠቀም እንዴት ጠንካራና ዘላቂ የምጣኔ ሐብት እድገትን መገንባት እንደምትችል በአምቦ ዩኒቨርሲቲ የዴቨሎፕመንት ስተዲስ መምህሩ ፍራፊስ ሀይሌ (ዶ/ር ) እይታቸውን አጋርተውናል፡፡
ሙሉውን መረጃ ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ፡
በዚህ የአፍሪካን ሃይትስ ዝግጅታችን፡ በክፍል አንድ፡ የፓን-አፍሪካን የክፍያና ሴትልመንት ሥርዓት አህጉራዊ የንግድ እና የፋይናንስ ትስስርን ለማፋጠን ያለውን ሚና፣ ባንኮች በቅጽበታዊ ክፍያዎች ዘመን ሊኖራቸው የሚገባውን የሳይበር ደህንነት፣ የመረጃ ጥበቃ እና የጽናት ዝግጁነት ከባለሙያው ከእስክንድር መስፍን ጋር በጥልቀት እንዳስሰዋለን፤ በክፍል ሁለት፡ አፍሪካ አህጉር የተፈጥሮ ሀብት ጥገኝነትን በመቀነስ፣ ወጣቱን የሕዝብ ቁጥር ፣ ትምህርትን፣ ቴክኖሎጂንና የሰው ኃይል ልማትን እንደ መሠረት በመጠቀም እንዴት ጠንካራና ዘላቂ የምጣኔ ሐብት እድገትን መገንባት እንደምትችል በአምቦ ዩኒቨርሲቲ የዴቨሎፕመንት ስተዲስ መምህሩ ፍራፊስ ሀይሌ (ዶ/ር ) እይታቸውን አጋርተውናል፡፡ሙሉውን መረጃ ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ፡ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ: Apple Podcasts – Deezer – Spotify – Afripods – Pocket Casts – Podcast Addict – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/0c/5541415_208:0:1463:941_1920x0_80_0_0_48db3b2dcc48e7e40b689ac8d72e8782.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
аудио
የፓን-አፍሪካ የክፍያ ሥርዓት አህጉራዊ ፋይዳ እና የአፍሪካ የሰው ኃይል ልማት ለዘላቂ ኢኮኖሚ
18:19 10.10.2026 (የተሻሻለ: 18:20 12.10.2026) ወሰንሰገድ አሰፋ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
ዐቢይ ሀብታሙ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
“የፓን-አፍሪካን የክፍያና ሴትልመንት ሥርዓት አህጉራዊ የንግድ ትስስርን ለማፋጠን የተዘረጋ ግዙፍ የፋይናንስ መሠረተ-ልማት ነው። ነገር ግን ባንኮች ጉዳዩን የቴክኖሎጂ ማገናኘት ፕሮጀክት አድርገው ብቻ የመመልከት ስህተት ይፈጽማሉ። […]ባንኮች ቀጣይነት ካለው የሳይበር ደህንነት እና የጽናት ዝግጁነት ባሻገር የታመነ የዲጂታል ባንክ ሥርዓት መገንባት አለባቸው።” ሲሉ የአይቲ ኦዲትና ዲጂታል ጎቨርናንስ ባለሙያ እንዲሁም የኢትዮጵያ ኢንፎርሜሽን ሲስተም ኦዲት ማህበር (EISAA) ቦርድ ሰብሳቢ አቶ እስክንድር መስፍን ቸርነት ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በዚህ
የአፍሪካን ሃይትስ ዝግጅታችን፡
በክፍል አንድ፡ የፓን-አፍሪካን የክፍያና ሴትልመንት ሥርዓት አህጉራዊ የንግድ እና የፋይናንስ ትስስርን ለማፋጠን ያለውን ሚና፣ ባንኮች በቅጽበታዊ ክፍያዎች ዘመን ሊኖራቸው የሚገባውን
የሳይበር ደህንነት፣ የመረጃ ጥበቃ እና የጽናት ዝግጁነት ከባለሙያው ከእስክንድር መስፍን ጋር በጥልቀት እንዳስሰዋለን፤
በክፍል ሁለት፡ አፍሪካ አህጉር የተፈጥሮ ሀብት ጥገኝነትን በመቀነስ፣ ወጣቱን የሕዝብ ቁጥር ፣ ትምህርትን፣ ቴክኖሎጂንና የሰው ኃይል ልማትን እንደ መሠረት በመጠቀም እንዴት ጠንካራና ዘላቂ የምጣኔ ሐብት እድገትን መገንባት እንደምትችል
በአምቦ ዩኒቨርሲቲ የዴቨሎፕመንት ስተዲስ መምህሩ ፍራፊስ ሀይሌ (ዶ/ር ) እይታቸውን አጋርተውናል፡፡
ሙሉውን መረጃ ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ፡
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ:
Apple Podcasts –
Deezer –
Spotify –
Afripods –
Pocket Casts –
Podcast Addict –
CastBox