https://amh.sputniknews.africa/20261010/5528412.html
የሩዋንዳ ፕሬዝዳንት በሞስኮ በሚካሄደው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ላይ ይገኛሉ - በሩሲያ የሩዋንዳ አምባሳደር
የሩዋንዳ ፕሬዝዳንት በሞስኮ በሚካሄደው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ላይ ይገኛሉ - በሩሲያ የሩዋንዳ አምባሳደር
Sputnik አፍሪካ
የሩዋንዳ ፕሬዝዳንት በሞስኮ በሚካሄደው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ላይ ይገኛሉ - በሩሲያ የሩዋንዳ አምባሳደር ማኅበረ-ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ትብብርን ለማጠናከር የሚያስችል የጋራ ኮሚሽን መቋቋሙን የገለጹት በሩሲያ የሩዋንዳ አምባሳደር ጆሴፍ ንዛባምዊታ፣... 10.10.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-10-10T20:35+0300
2026-10-10T20:35+0300
2026-10-10T20:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/0a/5528259_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_849b7c3e83c177c6f1d8a2d1e2fa45f1.jpg
የሩዋንዳ ፕሬዝዳንት በሞስኮ በሚካሄደው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ላይ ይገኛሉ - በሩሲያ የሩዋንዳ አምባሳደር ማኅበረ-ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ትብብርን ለማጠናከር የሚያስችል የጋራ ኮሚሽን መቋቋሙን የገለጹት በሩሲያ የሩዋንዳ አምባሳደር ጆሴፍ ንዛባምዊታ፣ ለዚህም የሚረዳው ልዩ ስምምነት በጥቅምት 18 እና 19 በሚካሄደው 3ኛው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ላይ እንደሚፈረም ይጠበቃል ሲሉ ለሩሲያ መገናኛ ብዙኃን ተናግረዋል። 3ኛው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ በጥቅምት 18 እና 19 በሞስኮ እንደሚካሄድ የሚታወቅ ሲሆን፤ በጉባኤው ላይ ከሚሳተፉት የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች መካከል የማሊ፣ የቡርኪና ፋሶ፣ የኒጀር፣ የጊኒ-ቢሳዎ፣ የቡሩንዲ፣ የጋና፣ ሞዛምቢክ፣ ማዳጋስካር፣ ዝምባብዌ፣ የደቡብ ሱዳን እና የሱዳን መሪዎች ይገኙበታል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/0a/5528259_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_7799a1219dbf6f2945f712671a07ccef.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሩዋንዳ ፕሬዝዳንት በሞስኮ በሚካሄደው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ላይ ይገኛሉ - በሩሲያ የሩዋንዳ አምባሳደር
20:35 10.10.2026 (የተሻሻለ: 20:44 10.10.2026) የሩዋንዳ ፕሬዝዳንት በሞስኮ በሚካሄደው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ላይ ይገኛሉ - በሩሲያ የሩዋንዳ አምባሳደር
ማኅበረ-ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ትብብርን ለማጠናከር የሚያስችል የጋራ ኮሚሽን መቋቋሙን የገለጹት በሩሲያ የሩዋንዳ አምባሳደር ጆሴፍ ንዛባምዊታ፣ ለዚህም የሚረዳው ልዩ ስምምነት በጥቅምት 18 እና 19 በሚካሄደው 3ኛው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ላይ እንደሚፈረም ይጠበቃል ሲሉ ለሩሲያ መገናኛ ብዙኃን ተናግረዋል።
3ኛው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ በጥቅምት 18 እና 19 በሞስኮ እንደሚካሄድ የሚታወቅ ሲሆን፤ በጉባኤው ላይ ከሚሳተፉት የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች መካከል የማሊ፣ የቡርኪና ፋሶ፣ የኒጀር፣ የጊኒ-ቢሳዎ፣ የቡሩንዲ፣ የጋና፣ ሞዛምቢክ፣ ማዳጋስካር፣ ዝምባብዌ፣ የደቡብ ሱዳን እና የሱዳን መሪዎች ይገኙበታል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X