https://amh.sputniknews.africa/20261010/5527553.html
ዩክሬን አዲስ መሪ ያስፈልጋታል፤ ዘለንስኪ ለመላው ዓለም ችግሮችን መፍጠር ይሻሉ ሲሉ ዶናልድ ትራምፕ ተናገሩ
ዩክሬን አዲስ መሪ ያስፈልጋታል፤ ዘለንስኪ ለመላው ዓለም ችግሮችን መፍጠር ይሻሉ ሲሉ ዶናልድ ትራምፕ ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
ዩክሬን አዲስ መሪ ያስፈልጋታል፤ ዘለንስኪ ለመላው ዓለም ችግሮችን መፍጠር ይሻሉ ሲሉ ዶናልድ ትራምፕ ተናገሩ ዘለንስኪ፣ ዩክሬን ከሩሲያ ጋር የገባችበትን ግጭት በብዙ አጋጣሚዎች ማስቆም ይችሉ ነበር፤ ነገር ግን ይህንን ላለማድረግ መርጠዋል ሲሉ ትራምፕ... 10.10.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-10-10T19:59+0300
2026-10-10T19:59+0300
2026-10-10T20:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/0a/5527854_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_c923170e20cd304bdcae526eae3baab6.jpg
ዩክሬን አዲስ መሪ ያስፈልጋታል፤ ዘለንስኪ ለመላው ዓለም ችግሮችን መፍጠር ይሻሉ ሲሉ ዶናልድ ትራምፕ ተናገሩ ዘለንስኪ፣ ዩክሬን ከሩሲያ ጋር የገባችበትን ግጭት በብዙ አጋጣሚዎች ማስቆም ይችሉ ነበር፤ ነገር ግን ይህንን ላለማድረግ መርጠዋል ሲሉ ትራምፕ ለጋዜጠኞች ተናግረዋል።"እነሱ (ዩክሬናውያን) ስምምነት ማድረግ የሚችል አዲስ መሪ እንዲኖራቸው እመክራለሁ" ሲሉ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት የዘለንስኪን አላስፈላጊነት ጠቅሰዋል፡፡ ኪዬቭ በሩሲያ የነዳጅ ማጣሪያዎች ላይ ጥቃት መፈጸም እንደሌለባትም ትራምፕ አክዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዩክሬን አዲስ መሪ ያስፈልጋታል፤ ዘለንስኪ ለመላው ዓለም ችግሮችን መፍጠር ይሻሉ ሲሉ ዶናልድ ትራምፕ ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
ዩክሬን አዲስ መሪ ያስፈልጋታል፤ ዘለንስኪ ለመላው ዓለም ችግሮችን መፍጠር ይሻሉ ሲሉ ዶናልድ ትራምፕ ተናገሩ
2026-10-10T19:59+0300
true
PT1S
ዩክሬን አዲስ መሪ ያስፈልጋታል፤ ዘለንስኪ ለመላው ዓለም ችግሮችን መፍጠር ይሻሉ ሲሉ ዶናልድ ትራምፕ ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
ዩክሬን አዲስ መሪ ያስፈልጋታል፤ ዘለንስኪ ለመላው ዓለም ችግሮችን መፍጠር ይሻሉ ሲሉ ዶናልድ ትራምፕ ተናገሩ
2026-10-10T19:59+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/0a/5527854_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_a4b78cdf2b85e47fadcc31cbfd9251e2.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia