https://amh.sputniknews.africa/20261010/5524278.html
አዲሱ የሩሲያ 'ዲኤፍ-3 ጋዲዩካ' ድሮን በአንድ ተልዕኮ እስከ 20 የጠላት ድሮኖችን ማውደም ይችላል ተባለ
አዲሱ የሩሲያ 'ዲኤፍ-3 ጋዲዩካ' ድሮን በአንድ ተልዕኮ እስከ 20 የጠላት ድሮኖችን ማውደም ይችላል ተባለ
Sputnik አፍሪካ
አዲሱ የሩሲያ 'ዲኤፍ-3 ጋዲዩካ' ድሮን በአንድ ተልዕኮ እስከ 20 የጠላት ድሮኖችን ማውደም ይችላል ተባለየዶፋ ቴክ ኩባንያ ዋና ዳይሬክተር ማራት ድሮፋ ለስፑትኒክ እንደገለጹት፤ አዲሱ ድሮን በሠዓት እስከ 850 ኪሎ ሜትር ፍጥነት መድረስ የሚችል ነው።... 10.10.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-10-10T18:35+0300
2026-10-10T18:35+0300
2026-10-10T18:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/0a/5524125_0:31:999:593_1920x0_80_0_0_2881231a7cd508beea0299ea7b8b1604.jpg
አዲሱ የሩሲያ 'ዲኤፍ-3 ጋዲዩካ' ድሮን በአንድ ተልዕኮ እስከ 20 የጠላት ድሮኖችን ማውደም ይችላል ተባለየዶፋ ቴክ ኩባንያ ዋና ዳይሬክተር ማራት ድሮፋ ለስፑትኒክ እንደገለጹት፤ አዲሱ ድሮን በሠዓት እስከ 850 ኪሎ ሜትር ፍጥነት መድረስ የሚችል ነው። "ልክ እንደ ሮሽኬር የአንድ ጊዜ ብቻ አገልግሎት ከሚሰጡ ድሮኖች በተለየ መልኩ [ጋዲዩካ] ዒላማውን በመጋጨት አያጠፋም፤ ይልቅስ በአንድ የውጊያ ተልዕኮ ማዕበል ፈጥረው የሚያጠቁ 15 እስከ 20 ድሮኖችን ይመክታል" ብለዋል።ቴክኒካዊ ዳይሬክተሩ ቪታሊ ዶብሮቮልስኪ እንዳብራሩት፤ ድሮኑ የሚሠራው በተደጋጋሚ በሚቀያየር ዑደት ውስጥ ሆኖ ሲሆን፤ በቦርዱ ላይ በተገጠሙ አውቶማቲክ መሣሪያዎች ዒላማዎችን ይመታል፣ ወደ አየር ማረፊያው ይመለሳል፣ ነዳጅ ይሞላል እና ለቀጣዩ ተልዕኮ ይዘጋጃል።ይህ አዲስ ድሮን በሴንት ፒተርስበርግ በሚካሄደው የድሮን ኮንግረስ 2026 ላይ ይፋ መደረጉ ታውቋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/0a/5524125_84:0:916:624_1920x0_80_0_0_fa583a80893d9dcc8b841ba46cdee88f.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
አዲሱ የሩሲያ 'ዲኤፍ-3 ጋዲዩካ' ድሮን በአንድ ተልዕኮ እስከ 20 የጠላት ድሮኖችን ማውደም ይችላል ተባለ
18:35 10.10.2026 (የተሻሻለ: 18:44 10.10.2026) አዲሱ የሩሲያ 'ዲኤፍ-3 ጋዲዩካ' ድሮን በአንድ ተልዕኮ እስከ 20 የጠላት ድሮኖችን ማውደም ይችላል ተባለ
የዶፋ ቴክ ኩባንያ ዋና ዳይሬክተር ማራት ድሮፋ ለስፑትኒክ እንደገለጹት፤ አዲሱ ድሮን በሠዓት እስከ 850 ኪሎ ሜትር ፍጥነት መድረስ የሚችል ነው።
"ልክ እንደ ሮሽኬር የአንድ ጊዜ ብቻ አገልግሎት ከሚሰጡ ድሮኖች በተለየ መልኩ [ጋዲዩካ] ዒላማውን በመጋጨት አያጠፋም፤ ይልቅስ በአንድ የውጊያ ተልዕኮ ማዕበል ፈጥረው የሚያጠቁ 15 እስከ 20 ድሮኖችን ይመክታል" ብለዋል።
ቴክኒካዊ ዳይሬክተሩ ቪታሊ ዶብሮቮልስኪ እንዳብራሩት፤ ድሮኑ የሚሠራው በተደጋጋሚ በሚቀያየር ዑደት ውስጥ ሆኖ ሲሆን፤ በቦርዱ ላይ በተገጠሙ አውቶማቲክ መሣሪያዎች ዒላማዎችን ይመታል፣ ወደ አየር ማረፊያው ይመለሳል፣ ነዳጅ ይሞላል እና ለቀጣዩ ተልዕኮ ይዘጋጃል።
ይህ አዲስ ድሮን በሴንት ፒተርስበርግ በሚካሄደው የድሮን ኮንግረስ 2026 ላይ ይፋ መደረጉ ታውቋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X