https://amh.sputniknews.africa/20261010/5523785.html
"የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ" ዐውደ-ርዕይ ለ3ኛ ጊዜ ለህዝብ እይታ ክፍት ሆነ

Sputnik አፍሪካ
"የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ" ዐውደ-ርዕይ ለ3ኛ ጊዜ ለህዝብ እይታ ክፍት ሆነ በሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ ድርጅት የተዘጋጀው “የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ” ዐውደ–ርዕይ በህዝብ ጥያቄ መሠረት ለ3ኛ ጊዜ ክፍት መደረጉን የስፑትኒክ አፍሪካ ባልደረባ... 10.10.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-10-10T18:05+0300
2026-10-10T18:05+0300
2026-10-10T19:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/0a/5524985_14:0:1294:720_1920x0_80_0_0_c98222c7467c6fa0cafa16b36c62816c.jpg
"የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ" ዐውደ-ርዕይ ለ3ኛ ጊዜ ለህዝብ እይታ ክፍት ሆነ በሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ ድርጅት የተዘጋጀው “የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ” ዐውደ–ርዕይ በህዝብ ጥያቄ መሠረት ለ3ኛ ጊዜ ክፍት መደረጉን የስፑትኒክ አፍሪካ ባልደረባ ዘግቧል፡፡ ዐውደ–ርዕዩን የጎበኙት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የምዕራብ ካናዳ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ አቡነ መቃሪዮስ “ይህ አውደ ርዕይ አዲሱን ትውልድ ከቀደመው ዘመን ጋር የሚያገናኝ ድልድይ እና የኢትዮጵያን ባህላዊ፣ ትውፊታዊና ሃይማኖታዊ ሀብቶች ለዓለም የሚያስተዋውቅ ትልቅ መድረክ ነው” ብለዋል። የመጀመሪያው ዙር ዐውደ–ርዕይ ከነሐሴ 28 እስከ መስከረም 3 ቀን 2019 ዓ.ም የተካሄደ ሲሆን፣ ከዛሬ መስከረም 30 ቀን 2019 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ ጥቅምት 15 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ በየሳምንቱ ቅዳሜ እና እሁድ ለህዝብ ክፍት ሆኖ እንደሚቆይ የተቋሙ ምክትል የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ የሺእመቤት ሲሳይ አስታውቀዋል። የስፑትኒክ አፍሪካ ባልደረባ ከሰፊው ዐውደ-ርዕይ ውስጥ በካሜራው ያስቀራቸውን ጥቂት ምስሎችን ይመልከቱ፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
"የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ" ዐውደ-ርዕይ ለ3ኛ ጊዜ ለህዝብ እይታ ክፍት ሆነ
Sputnik አፍሪካ
"የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ" ዐውደ-ርዕይ ለ3ኛ ጊዜ ለህዝብ እይታ ክፍት ሆነ
2026-10-10T18:05+0300
true
PT1S

https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/0a/5524985_174:0:1134:720_1920x0_80_0_0_f59fe232fd11e3941066f249b571d441.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia