ዐቢይ አሕመድ የቀድሞዋ የፌዴሬሽን ም/ቤት አፈ ጉባኤ ኬሪያ ኢብራሂም እና የኢዜማው መሪ እዮብ መሳፍንት ጨምሮ 62 ሚኒስትር ዴኤታዎችን ሾሙ
14:29 10.10.2026 (የተሻሻለ: 14:44 10.10.2026)

© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
ዐቢይ አሕመድ የቀድሞዋ የፌዴሬሽን ም/ቤት አፈ ጉባኤ ኬሪያ ኢብራሂም እና የኢዜማው መሪ እዮብ መሳፍንት ጨምሮ 62 ሚኒስትር ዴኤታዎችን ሾሙ
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዛሬው ዕለት መስከረም 30 ቀን 2019 ዓ.ም በተለያዩ የፌዴራል መንግሥት ተቋማት ውስጥ 62 የሚኒስትር ዴኤታ ሹመቶችን ሰጥተዋል።
የቀድሞ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ ኬሪያ ኢብራሂም የሴቶችና የማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ሆነው በመሾም ዳግም ወደ ኃላፊነት ተመልሰዋል።
በሌላ በኩል የተፎካካሪ ፓርቲው ኢዜማ መሪ የሆኑት እዮብ መሳፍንት የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ዴኤታ ሆነው መሾማቸው ታውቋል።
የ62ቱን ተሾሚ ሚኒስትር ዴኤታዎች ዝርዝር ከላይ ከተያያዙት ምስሎች መመልከት ትችላላችሁ።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

1/2
© telegram sputnik_ethiopia

2/2
© telegram sputnik_ethiopia
1/2
© telegram sputnik_ethiopia
2/2
© telegram sputnik_ethiopia