https://amh.sputniknews.africa/20261010/5519219.html
ፑቲን ኢራን በግጭት አፈታት ላይ ያላትን አቋም ለትራምፕ አሳወቁ - ክሬምሊን
ፑቲን ኢራን በግጭት አፈታት ላይ ያላትን አቋም ለትራምፕ አሳወቁ - ክሬምሊን
Sputnik አፍሪካ
ፑቲን ኢራን በግጭት አፈታት ላይ ያላትን አቋም ለትራምፕ አሳወቁ - ክሬምሊንፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን በቱርክሜኒስታን በተደረገው ጉባኤ ጎን ለጎን ከኢራኑ አቻቸው ከመስዑድ ፔዜሽኪያን ጋር ሁለት ስብሰባዎችን ያደረጉ ሲሆን በአንዱ ስብሰባ ላይም ከአሜሪካ... 10.10.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-10-10T14:07+0300
2026-10-10T14:07+0300
2026-10-10T14:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/0a/5519066_1:0:1279:719_1920x0_80_0_0_2cdb232a45515dffa0dcac3a953e0675.jpg
ፑቲን ኢራን በግጭት አፈታት ላይ ያላትን አቋም ለትራምፕ አሳወቁ - ክሬምሊንፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን በቱርክሜኒስታን በተደረገው ጉባኤ ጎን ለጎን ከኢራኑ አቻቸው ከመስዑድ ፔዜሽኪያን ጋር ሁለት ስብሰባዎችን ያደረጉ ሲሆን በአንዱ ስብሰባ ላይም ከአሜሪካ ፕሬዝዳንት ጋር ስላለው መጪ የስልክ ውይይት ለኢራኑ ፕሬዝዳንት ማሳወቃቸውን የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ ገልጸዋል።"በመቀጠልም ከኢራን ፕሬዝዳንት ጋር በመተባበር እና በቅንጅት ፑቲን የኢራንን የግጭት አፈታት እይታና አቋም ለትራምፕ አድርሰዋል" ሲሉ ፔስኮቭ ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/0a/5519066_161:0:1120:719_1920x0_80_0_0_cc339460af757ddccf0c666c5ae853be.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ፑቲን ኢራን በግጭት አፈታት ላይ ያላትን አቋም ለትራምፕ አሳወቁ - ክሬምሊን
14:07 10.10.2026 (የተሻሻለ: 14:14 10.10.2026) ፑቲን ኢራን በግጭት አፈታት ላይ ያላትን አቋም ለትራምፕ አሳወቁ - ክሬምሊን
ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን በቱርክሜኒስታን በተደረገው ጉባኤ ጎን ለጎን ከኢራኑ አቻቸው ከመስዑድ ፔዜሽኪያን ጋር ሁለት ስብሰባዎችን ያደረጉ ሲሆን በአንዱ ስብሰባ ላይም ከአሜሪካ ፕሬዝዳንት ጋር ስላለው መጪ የስልክ ውይይት ለኢራኑ ፕሬዝዳንት ማሳወቃቸውን የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ ገልጸዋል።
"በመቀጠልም ከኢራን ፕሬዝዳንት ጋር በመተባበር እና በቅንጅት ፑቲን የኢራንን የግጭት አፈታት እይታና አቋም ለትራምፕ አድርሰዋል" ሲሉ ፔስኮቭ ተናግረዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X