ጌታቸው ረዳ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ሆነው በድጋሚ ተሾሙ

© telegram sputnik_ethiopiaጌታቸው ረዳ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ሆነው በድጋሚ ተሾሙ
ጌታቸው ረዳ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ሆነው በድጋሚ ተሾሙ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 10.10.2026
ሰብስክራይብ

ጌታቸው ረዳ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ሆነው በድጋሚ ተሾሙ

 

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ መስከረም 30 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ ጌታቸው ረዳን የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትራቸው አድርገው በድጋሚ መሾማቸውን ጽሕፈት ቤታቸው አስታውቋል።

 

ጌታቸው ረዳ ከዚህ ቀደም የመጀመሪያ ሹመታቸውን ሚያዝያ 3 ቀን 2017 ዓ.ም. ማግኘታቸው የሚታወስ ሲሆን፣ አሁን በተሰጣቸው ዳግማዊ ሹመት በቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ ያላቸውን ቆይታ ይቀጥላሉ።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0