የሩዋንዳ ኢኮኖሚ በ2026 የመጀመሪያ 6 ወራት በ9.7 በመቶ አደገ

ሰብስክራይብ

የሩዋንዳ ኢኮኖሚ በ2026 የመጀመሪያ 6 ወራት በ9.7 በመቶ አደገ

 

ፈተናዎች ቢኖሩም ሀገሪቱ ግንባታን እና ማኑፋክቸሪንግን ጨምሮ በኢንዱስትሪ፣ በአገልግሎት እና በግብርና ዘርፎች ዕድገት አማካኝነት ሀገሪቱ ጠንካራ ኢኮኖሚያዊ እድገት አሳይታለች ሲሉ የማዕከላዊ ባንክ ገዥ ሶራያ ሃኩዚያሬምዬ ሐሙስ ዕለት አስታውቀዋል፡፡

 

የኢኮኖሚው ዕድገት በዘርፍ፦

 

• ኢንዱስትሪ፦ 15.5%

• አገልግሎት፦ 7.4%

• ግብርና፦ 5.9%

 

ባንኩ ለለ2026 ዓመት አጠቃላይ የሀገር ውስጥ ምርት የ7.8% የዕድገት ትንበያ አስቀምጧል፡፡ ነገር ግን፣ በመካከለኛው ምስራቅ ያለው ጦርነት ዓለም አቀፍ ንግድን ሊያውክ፣ የወጪና የትራንስፖርት ዋጋን ሊጨምር እንደሚችል አሳስቧል።

 

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0