ፑቲን ከትራምፕ ጋር በነበራቸው የስልክ ውይይት ለአሜሪካ እና ለዓለም ገበያዎች ነዳጅ ማቅረብ እንደሚችሉ አረጋገጡ

© telegram sputnik_ethiopiaፑቲን ከትራምፕ ጋር በነበራቸው የስልክ ውይይት ለአሜሪካ እና ለዓለም ገበያዎች ነዳጅ ማቅረብ እንደሚችሉ አረጋገጡ
ፑቲን ከትራምፕ ጋር በነበራቸው የስልክ ውይይት ለአሜሪካ እና ለዓለም ገበያዎች ነዳጅ ማቅረብ እንደሚችሉ አረጋገጡ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 10.10.2026
ሰብስክራይብ

ፑቲን ከትራምፕ ጋር በነበራቸው የስልክ ውይይት ለአሜሪካ እና ለዓለም ገበያዎች ነዳጅ ማቅረብ እንደሚችሉ አረጋገጡ

 

ሁለቱ ፕሬዝዳንቶች ባደረጉት የስልክ ንግግር የዩክሬን ግጭት እልባት ላይ የመከሩ ሲሆን ፑቲን ሩሲያ ለአሜሪካ እና ለዓለም ገበያዎች የተጣራ ነዳጅ እና ድፍድፍ ነዳጅ ለማቅረብ ፍላጎት እንዳላት አረጋግጠዋል።

 

የሩሲያው ፕሬዝዳንት “ይህ እርምጃ በዓለም አቀፍ ኢኮኖሚ ላይ መልካም ለውጥ ያመጣል” ብለዋል።

 

በተጨማሪም ሁለቱ መሪዎች በቀጣይ በቀጥታ መነጋገራቸውን እና በተቋሞቻቸው በኩል አብረው መሥራታቸውን ለመቀጠል ተስማምተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0