https://amh.sputniknews.africa/20261010/5515919.html
ምዕራበውያን አኅጉሩን የሚያውኩት አፍሪካ ያላትን የተፈጥሮ ሀብት አሁንም ካልተቀራመትን እያሉ ነው - የታሪክ ተመራማሪ
ምዕራበውያን አኅጉሩን የሚያውኩት አፍሪካ ያላትን የተፈጥሮ ሀብት አሁንም ካልተቀራመትን እያሉ ነው - የታሪክ ተመራማሪ
Sputnik አፍሪካ
ምዕራበውያን አኅጉሩን የሚያውኩት አፍሪካ ያላትን የተፈጥሮ ሀብት አሁንም ካልተቀራመትን እያሉ ነው - የታሪክ ተመራማሪ በቅኝ ገዛት እና በባሪያ ንግድ በደሎች በራሳችን እውቀት እና በራሳችን መንገድ እንዳንለወጥ አድርገውናል ያሉት የታሪክ ተመራማሪው... 10.10.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-10-10T08:01+0300
2026-10-10T08:01+0300
2026-10-10T08:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/0a/5515766_0:186:848:663_1920x0_80_0_0_40d9db45d0f0bf2d1451600624311428.jpg
ምዕራበውያን አኅጉሩን የሚያውኩት አፍሪካ ያላትን የተፈጥሮ ሀብት አሁንም ካልተቀራመትን እያሉ ነው - የታሪክ ተመራማሪ በቅኝ ገዛት እና በባሪያ ንግድ በደሎች በራሳችን እውቀት እና በራሳችን መንገድ እንዳንለወጥ አድርገውናል ያሉት የታሪክ ተመራማሪው አሕመድ ዘካሪያ አሁን ላይ ወደ ሀገር በቀል ዕውቀት የመመለስ ለውጦች መኖራቸውን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። "አሁን ጥሩነቱ ግን ከ1.4 ቢሊዮን ሕዝብ በላይ ያላት አፍሪካ እየነቃች ነው፤ አካባቢዋን ለማወቅ እየሞከረች ነው፡፡ ወደ ኋላ ተመልሳ ምን ነበረኝ፣ ምን አልነበረኝም የሚለው ነገር አሁን በየቲክቶኩም፣ በየዩቲዩቡም የተለያዩ እውቀቶች የተንሸራሸሩበት ነው።” የታሪክ ተመራማሪው፣ የአፍሪካን አስተዳደር ለማሻሻል የሀገር በቀል ፍልስፍናዎችን መጠቀምን አስመልክቶ ባደረጉት ቃለመጠይቅ ያነሷቸውን ተጨማሪ ሐሳቦች ለማግኘት ቪዲዮውን ይመልከቱ፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ምዕራበውያን አኅጉሩን የሚያውኩት አፍሪካ ያላትን የተፈጥሮ ሀብት አሁንም ካልተቀራመትን እያሉ ነው - የታሪክ ተመራማሪ
Sputnik አፍሪካ
ምዕራበውያን አኅጉሩን የሚያውኩት አፍሪካ ያላትን የተፈጥሮ ሀብት አሁንም ካልተቀራመትን እያሉ ነው - የታሪክ ተመራማሪ
2026-10-10T08:01+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/0a/5515766_0:106:848:742_1920x0_80_0_0_6bf36f8c9941614da611f46c4995e20d.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ምዕራበውያን አኅጉሩን የሚያውኩት አፍሪካ ያላትን የተፈጥሮ ሀብት አሁንም ካልተቀራመትን እያሉ ነው - የታሪክ ተመራማሪ
08:01 10.10.2026 (የተሻሻለ: 08:04 10.10.2026) ምዕራበውያን አኅጉሩን የሚያውኩት አፍሪካ ያላትን የተፈጥሮ ሀብት አሁንም ካልተቀራመትን እያሉ ነው - የታሪክ ተመራማሪ
በቅኝ ገዛት እና በባሪያ ንግድ በደሎች በራሳችን እውቀት እና በራሳችን መንገድ እንዳንለወጥ አድርገውናል ያሉት የታሪክ ተመራማሪው አሕመድ ዘካሪያ አሁን ላይ ወደ ሀገር በቀል ዕውቀት የመመለስ ለውጦች መኖራቸውን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
"አሁን ጥሩነቱ ግን ከ1.4 ቢሊዮን ሕዝብ በላይ ያላት አፍሪካ እየነቃች ነው፤ አካባቢዋን ለማወቅ እየሞከረች ነው፡፡ ወደ ኋላ ተመልሳ ምን ነበረኝ፣ ምን አልነበረኝም የሚለው ነገር አሁን በየቲክቶኩም፣ በየዩቲዩቡም የተለያዩ እውቀቶች የተንሸራሸሩበት ነው።”
የታሪክ ተመራማሪው፣ የአፍሪካን አስተዳደር ለማሻሻል የሀገር በቀል ፍልስፍናዎችን መጠቀምን አስመልክቶ ባደረጉት ቃለመጠይቅ ያነሷቸውን ተጨማሪ ሐሳቦች ለማግኘት ቪዲዮውን ይመልከቱ፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X