https://amh.sputniknews.africa/20261009/5541297.html
የአፍሪካ የብድር ምዘና ተቋም መቋቋም፡ ለአህጉሪቱ ኢኮኖሚ ምን ትርጉም አለው?
የአፍሪካ የብድር ምዘና ተቋም መቋቋም፡ ለአህጉሪቱ ኢኮኖሚ ምን ትርጉም አለው?
Sputnik አፍሪካ
በዛሬው የኮንቲነንታል ድሪፍት ዝግጅታችን አፍሪካ መስከረም 27 ቀን 2019 ዓ.ም በይፋ ያቋቋመችውን የአፍሪካ የብድር ምዘና ተቋም በተመለከተ በሰፊው እንቃኛለን ፡፡ የዚህ ተቋም መቋቋም ለአፍሪካ ኢኮኖሚ የሚኖረውን ፋይዳም በሰፊው ለመዳሰስ ከፈርስት... 09.10.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-10-09T18:12+0300
2026-10-09T18:12+0300
2026-10-12T18:12+0300
continental drift
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/0c/5541138_1:0:2257:1269_1920x0_80_0_0_2cd2600f2ef190463e78df9c841f2dc2.png
የአፍሪካ የብድር ምዘና ተቋም መቋቋም፡ ለአህጉሪቱ ኢኮኖሚ ምን ትርጉም አለው?
Sputnik አፍሪካ
«የሀገራትን የብድር ምዘና ፍትሃዊነትና ገለልተኝነት ማሻሻል በራሱ በአሁኑ የመሠረተ ልማት ኢንቨስትመንት ብቻ ለአፍሪካ በየዓመቱ ከ3 እስከ 5 ቢሊዮን ዶላር ማዳን ያስችላል። የመንግሥት ልማት ድርጅቶችንና የግል ኢንቨስትመንቶችን ስንጨምር ደግሞ ይህ ዓመታዊ ቁጠባ ከ10 እስከ 15 ቢሊዮን ዶላር ሊበልጥ ይችላል።» ሲሉ የ ፈርስት አዲስ ኢንቨስትመንት ባንክ ዋና ስራ አስፈጻሚ ሚካኤል አዲሱ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡
በዛሬው የኮንቲነንታል ድሪፍት ዝግጅታችን አፍሪካ መስከረም 27 ቀን 2019 ዓ.ም በይፋ ያቋቋመችውን የአፍሪካ የብድር ምዘና ተቋም በተመለከተ በሰፊው እንቃኛለን ፡፡ የዚህ ተቋም መቋቋም ለአፍሪካ ኢኮኖሚ የሚኖረውን ፋይዳም በሰፊው ለመዳሰስ ከፈርስት አዲስ ኢንቨስትመንት ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አነጋግረናቸዋል፡፡
በዛሬው የኮንቲነንታል ድሪፍት ዝግጅታችን አፍሪካ መስከረም 27 ቀን 2019 ዓ.ም በይፋ ያቋቋመችውን የአፍሪካ የብድር ምዘና ተቋም በተመለከተ በሰፊው እንቃኛለን ፡፡ የዚህ ተቋም መቋቋም ለአፍሪካ ኢኮኖሚ የሚኖረውን ፋይዳም በሰፊው ለመዳሰስ ከፈርስት አዲስ ኢንቨስትመንት ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አነጋግረናቸዋል፡፡ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራሙን ያዳምጡ።ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts – Deezer – Afripods – Spotify – Pocket Casts – Podcast Addict – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ኤደን ተሾመ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/09/12/1611093_33:0:2073:2040_100x100_80_0_0_4802790ba8d60a7954b1a1aa25ba396b.jpg
ኤደን ተሾመ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/09/12/1611093_33:0:2073:2040_100x100_80_0_0_4802790ba8d60a7954b1a1aa25ba396b.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/0c/5541138_283:0:1975:1269_1920x0_80_0_0_239deb7e6f8e01c26ec4c9810454c7f4.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ኤደን ተሾመ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/09/12/1611093_33:0:2073:2040_100x100_80_0_0_4802790ba8d60a7954b1a1aa25ba396b.jpg
аудио
የአፍሪካ የብድር ምዘና ተቋም መቋቋም፡ ለአህጉሪቱ ኢኮኖሚ ምን ትርጉም አለው?
18:12 09.10.2026 (የተሻሻለ: 18:12 12.10.2026) "የሀገራትን የብድር ምዘና ፍትሃዊነትና ገለልተኝነት ማሻሻል በራሱ በአሁኑ የመሠረተ ልማት ኢንቨስትመንት ብቻ ለአፍሪካ በየዓመቱ ከ3 እስከ 5 ቢሊዮን ዶላር ማዳን ያስችላል። የመንግሥት ልማት ድርጅቶችንና የግል ኢንቨስትመንቶችን ስንጨምር ደግሞ ይህ ዓመታዊ ቁጠባ ከ10 እስከ 15 ቢሊዮን ዶላር ሊበልጥ ይችላል።" ሲሉ የ ፈርስት አዲስ ኢንቨስትመንት ባንክ ዋና ስራ አስፈጻሚ ሚካኤል አዲሱ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡
በዛሬው
የኮንቲነንታል ድሪፍት ዝግጅታችን አፍሪካ መስከረም 27 ቀን 2019 ዓ.ም በይፋ ያቋቋመችውን የአፍሪካ የብድር ምዘና ተቋም በተመለከተ በሰፊው እንቃኛለን ፡፡ የዚህ ተቋም መቋቋም ለአፍሪካ ኢኮኖሚ የሚኖረውን ፋይዳም በሰፊው ለመዳሰስ
ከፈርስት አዲስ ኢንቨስትመንት ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አነጋግረናቸዋል፡፡
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት
በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራሙን ያዳምጡ።
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ
Apple Podcasts –
Deezer –
Afripods –
Spotify –
Pocket Casts –
Podcast Addict –
CastBox