https://amh.sputniknews.africa/20261009/5514653.html
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከሕንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከሕንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ
Sputnik አፍሪካ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከሕንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ የሕንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጃይሻንካር እና የመሩትን ልዑክ በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። “... ከሰሞኑ በሕንድ ካደረግኩት ጉብኝት እና ከጠቅላይ... 09.10.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-10-09T20:20+0300
2026-10-09T20:20+0300
2026-10-09T20:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/09/5514159_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_a57a96bb0de403a0a26a0d71c46367c2.jpg
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከሕንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ የሕንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጃይሻንካር እና የመሩትን ልዑክ በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። “... ከሰሞኑ በሕንድ ካደረግኩት ጉብኝት እና ከጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ጋር ከነበረኝ ቆይታ ተከትሎ በተጠናከረ ትብብርና በስትራቴጂካዊ አጋርነት ላይ የተመሠረተ ወዳጅነታችንን ይበልጥ ማሳደግ በሚቻልባቸው ዕድሎች ላይ ተነጋግረናል።”በውይይቱ ወቅት በኢትዮጵያ እና በሕንድ መካከል ያለው ጠንካራና የቆየ ታሪካዊ ወዳጅነት በድጋሚ የተረጋገጠ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትሩ አስታውቀዋል፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/09/5514159_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_64d60f31e1d5aaa2453592eaf23482b2.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከሕንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ
20:20 09.10.2026 (የተሻሻለ: 20:24 09.10.2026) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከሕንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ
ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ የሕንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጃይሻንካር እና የመሩትን ልዑክ በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል።
“... ከሰሞኑ በሕንድ ካደረግኩት ጉብኝት እና ከጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ጋር ከነበረኝ ቆይታ ተከትሎ በተጠናከረ ትብብርና በስትራቴጂካዊ አጋርነት ላይ የተመሠረተ ወዳጅነታችንን ይበልጥ ማሳደግ በሚቻልባቸው ዕድሎች ላይ ተነጋግረናል።”
በውይይቱ ወቅት በኢትዮጵያ እና በሕንድ መካከል ያለው ጠንካራና የቆየ ታሪካዊ ወዳጅነት በድጋሚ የተረጋገጠ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትሩ አስታውቀዋል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

