ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አዳዲስ ሹመቶችን ሰጡ

© telegram sputnik_ethiopiaጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አዳዲስ ሹመቶችን ሰጡ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አዳዲስ ሹመቶችን ሰጡ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 09.10.2026
ሰብስክራይብ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አዳዲስ ሹመቶችን ሰጡ

የመደመር መንግሥት ምሥረታ እንደቀጠለ መሆኑን ያስታወቀው የጠቅላይ ሚኒስትሩ ጽሕፈት ቤት በዛሬው ዕለት የሚከተሉትን ሹመቶች መሰጠታቸውን ይፋ አድርጓል፡፡

ለጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የተደረጉ ሹመቶች

🟠 ዳንኤል ክብረት - በጽሕፈት ቤቱ በሚኒስትር ማዕረግ - የዴሊቨሪ ክትትል ዘርፍ ኃላፊ

🟠 አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ - በጽሕፈት ቤቱ በሚኒስትር ማዕረግ - የብሔራዊ ፋይናንስ ኢኒሼቲቮች (ENFI) ክትትል ዘርፍ ኃላፊ

የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ አስተባባሪ ተደርገው የተሾሙ

🟠 ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር ) - በሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ አስተባባሪ

🟠 ፍሰሃ ደሳለኝ - በሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ አስተባባሪ

🟠 ደረጀ ድጉማ (ዶ/ር ) - በሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ አስተባባሪ

🟠 ተስፋሁን ጎበዛይ - በሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ አስተባባሪ

🟠 ሀብታሙ ሲሳይ - በሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ አስተባባሪ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0