https://amh.sputniknews.africa/20261009/5510419.html
በፑቲን እና ትራምፕ መካከል በቅርቡ ውይይት ይካሄዳል - የክሬምሊን ቃል አቀባይ
በፑቲን እና ትራምፕ መካከል በቅርቡ ውይይት ይካሄዳል - የክሬምሊን ቃል አቀባይ
Sputnik አፍሪካ
በፑቲን እና ትራምፕ መካከል በቅርቡ ውይይት ይካሄዳል - የክሬምሊን ቃል አቀባይየአሜሪካ ልዩ መልዕክተኞች ስቲቭ ዊትኮፍ እና ጃሬድ ኩሽነር በአሜሪካ ውስጥ ከዩክሬን ተወካዮች ጋር ያደረጉትን የውይይት ውጤት ለማካፈል የሚፈልጉ ከሆነ ሞስኮ መልዕክተኞቹን... 09.10.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-10-09T16:30+0300
2026-10-09T16:30+0300
2026-10-09T16:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/09/5510477_3:0:867:486_1920x0_80_0_0_18d9c1b2628aba1fab563633a5f48b26.jpg
በፑቲን እና ትራምፕ መካከል በቅርቡ ውይይት ይካሄዳል - የክሬምሊን ቃል አቀባይየአሜሪካ ልዩ መልዕክተኞች ስቲቭ ዊትኮፍ እና ጃሬድ ኩሽነር በአሜሪካ ውስጥ ከዩክሬን ተወካዮች ጋር ያደረጉትን የውይይት ውጤት ለማካፈል የሚፈልጉ ከሆነ ሞስኮ መልዕክተኞቹን ለመቀበል ዝግጁ መሆኗን ዲሚትሪ ፔስኮቭ ተናግረዋል።ሆኖም ግን ሁለቱ አሜሪካውያን ተደራዳሪዎች በጥቅምት ወር ወደ ሞስኮ ለመጓዝ ስለማቀዳቸው ክሬምሊን እስካሁን ማረጋገቻ አልሰጠም።ዊትኮፍ እና ኩሽነር ግጭቱን ለመፍታት ያለሙ አዳዲስ የውሳኔ ሐሳቦችን ለመገምገም አርብ ዕለት በማያሚ ከዩክሬን ባለሥልጣናት ጋር ይገናኛሉ ተብሎ ይጠበቃል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/09/5510477_111:0:759:486_1920x0_80_0_0_764e981d080f7d9fcef7b035cc231dd7.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በፑቲን እና ትራምፕ መካከል በቅርቡ ውይይት ይካሄዳል - የክሬምሊን ቃል አቀባይ
16:30 09.10.2026 (የተሻሻለ: 16:44 09.10.2026) በፑቲን እና ትራምፕ መካከል በቅርቡ ውይይት ይካሄዳል - የክሬምሊን ቃል አቀባይ
የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኞች ስቲቭ ዊትኮፍ እና ጃሬድ ኩሽነር በአሜሪካ ውስጥ ከዩክሬን ተወካዮች ጋር ያደረጉትን የውይይት ውጤት ለማካፈል የሚፈልጉ ከሆነ ሞስኮ መልዕክተኞቹን ለመቀበል ዝግጁ መሆኗን ዲሚትሪ ፔስኮቭ ተናግረዋል።
ሆኖም ግን ሁለቱ አሜሪካውያን ተደራዳሪዎች በጥቅምት ወር ወደ ሞስኮ ለመጓዝ ስለማቀዳቸው ክሬምሊን እስካሁን ማረጋገቻ አልሰጠም።
ዊትኮፍ እና ኩሽነር ግጭቱን ለመፍታት ያለሙ አዳዲስ የውሳኔ ሐሳቦችን ለመገምገም አርብ ዕለት በማያሚ ከዩክሬን ባለሥልጣናት ጋር ይገናኛሉ ተብሎ ይጠበቃል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X