https://amh.sputniknews.africa/20261009/5509759.html
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለሁለት ሳምንት አቋርጦት የነበረውን አዲስ አበባ - መቀሌ በረራ ዳግም ሊጀምር ነው
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለሁለት ሳምንት አቋርጦት የነበረውን አዲስ አበባ - መቀሌ በረራ ዳግም ሊጀምር ነው
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለሁለት ሳምንት አቋርጦት የነበረውን አዲስ አበባ - መቀሌ በረራ ዳግም ሊጀምር ነውአየር መንገዱ ከጥቅምት 1 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ ወደ መቀሌ መደበኛ የበረራ አገልግሎቱን ዳግም እንደሚያስጀምር አስታውቋል።በሰሜኑ ወቅታዊ... 09.10.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-10-09T15:14+0300
2026-10-09T15:14+0300
2026-10-09T15:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/09/5509606_0:96:1024:672_1920x0_80_0_0_eb76450363df222eeedea5fc595e9167.jpg
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለሁለት ሳምንት አቋርጦት የነበረውን አዲስ አበባ - መቀሌ በረራ ዳግም ሊጀምር ነውአየር መንገዱ ከጥቅምት 1 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ ወደ መቀሌ መደበኛ የበረራ አገልግሎቱን ዳግም እንደሚያስጀምር አስታውቋል።በሰሜኑ ወቅታዊ የፀጥታ ችግር ምክንያት ወደ መቀሌ የሚደረገው በረራ ከመስከረም 13 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ በጊዜያዊነት ተቋርጦ እንደነበር ይታወሳል፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/09/5509606_0:0:1024:768_1920x0_80_0_0_8f40bfe46608e5a996b8df77f7d7bbfc.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለሁለት ሳምንት አቋርጦት የነበረውን አዲስ አበባ - መቀሌ በረራ ዳግም ሊጀምር ነው
15:14 09.10.2026 (የተሻሻለ: 15:24 09.10.2026) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለሁለት ሳምንት አቋርጦት የነበረውን አዲስ አበባ - መቀሌ በረራ ዳግም ሊጀምር ነው
አየር መንገዱ ከጥቅምት 1 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ ወደ መቀሌ መደበኛ የበረራ አገልግሎቱን ዳግም እንደሚያስጀምር አስታውቋል።
በሰሜኑ ወቅታዊ የፀጥታ ችግር ምክንያት ወደ መቀሌ የሚደረገው በረራ ከመስከረም 13 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ በጊዜያዊነት ተቋርጦ እንደነበር ይታወሳል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X