የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዎን ጢሞቲዎስ ከሕንድ አቻቸው ጋር ተወያዩ

© telegram sputnik_ethiopiaየውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዎን ጢሞቲዎስ ከሕንድ አቻቸው ጋር ተወያዩ
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዎን ጢሞቲዎስ ከሕንድ አቻቸው ጋር ተወያዩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 09.10.2026
ሰብስክራይብ

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዎን ጢሞቲዎስ ከሕንድ አቻቸው ጋር ተወያዩ

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ የሕንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሱብራህማንያም ጃይሻንካርን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው ውይይት አድርገዋል።

ሚኒስትሮቹ በሚከተሉት ዘርፎች በኢትዮጵያ እና ሕንድ መካከል ያለውን ግንኙነት ለማጠናከር መክረዋል፡፡

በትምህርት፣

በባህል፣

በንግድና ኢንቨስትመንት እንዲሁም

በዲጂታላይዜሽን፡፡

የሕንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኒው ዴልሂ ባስተናገደችው የብሪክስ ጉባኤ ላይ ኢትዮጵያ ላደረገችው ውጤታማና የጎላ ተሳትፎ አድናቆታቸውን ገልጸዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0