- Sputnik አፍሪካ, 1920
The African Heights show
ወቅታዊ አህጉራዊና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮች፣ አዳዲስ መረጃዎች እና በደቡባዊው ዓለም ሀገራት መካከል ጠንካራ ትስስር የሚፈጥሩ አበይት ክስተቶች የሚዳሰሱበት ፕሮግራም።

የሰው ሰራሽ አስተውሎትን በአግባቡ የመጠቀም ብልሃት

የሰው ሰራሽ አስተውልሎትን በአግባቡ የመጠቀም ብልሃት
ሰብስክራይብ
''የሰው ሰራሽ አስተውህሎት አስማት አይደለም። ኃይሉ የሚወሰነው በመረጃው ጥራትና በመረጃው መገኘት ላይ ነው። ቴክኖሎጂ በቀላሉ የሚታዘዝ ነገር ብቻ መሆን የለበትም፤ የሠው ሰራሽ አሰተውህሎትም ሆነ ሌላ የዲጂታል ቴክኖሎጂ፣ ከእውነታችንና ከአካባቢያችን ጋር ማጣጣም አለብን — ሰው ሰራሽ ብዙ ሀብት የሚፈልግ ቴክኖሎጂ ነው፤ ስለዚህ በትንሹ መጀመር እና አሁን መንቀሳቀስ አለብን። የሁሉንም ሰው ሕይወት እየነካ ነው'' ሲሉ ዮናስ ገብረሚካኤል ድፈር፣ የባዮ እና አመርጂንግ ሳይንስ ኢንስቲትዩት የኮምፒዩቲሽናል ሳይንስ እና የመረጃ ስርዓት ዳይሬክተር ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልፀዋል።
ሁለት ጉዳዮችን በምንቃኝበት የዛሬው የአፍሪካን ሃይትስ ፕሮግራም በክፍል አንድ የዓለም አቀፍ የትራንስ-አትላንቲክ የባሪያ ንግድ አውድን ስንዳስስ ዛንዲሲዌ ራዴቤ፣ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች እና በደቡብ አፍሪካ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ ዲፓርትመንት የዶክትሬት ተማሪ ሀሳቡን ያጋሩናል።
በክፍል ሁለት የኢትዮጵያ የሰው ሰራሽ እውቀት (AI)፣ ቴክኖሎጂን እንደገና መቅረጽ እና ፈጠራን ማስፋፋት በተመለከተ ዮናስ ገብረሚካኤል ድፈር በባዮ እና ኢመርጂንግ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የኮምፒውቴሽናል ሳይንስ እና የኢንተለጀንስ ሲስተምስ ዳይሬክተር ደግሞ ሙያዊ ዕይታውን ያጋራናል።
በእንግሊዘኛ ቋንቋ የቀረበው ሙሉውን መረጃ ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ፡

ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ: Apple Podcasts – Deezer – Spotify – Afripods – Pocket Casts – Podcast Addict – CastBox
አዳዲስ ዜናዎች
0